Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Bank S.C (ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ደንበል፣ ጌቱ ኮሜርሻል አጠገብ (ቦሌ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 572 098
  • Websitehttps://oromiabank.com/
  • Deadline24 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-24 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ሳይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ ለወዳደር ለመሸጥ ይፈልጋል።


የሐራጅ ማስታወቂያ

 

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ሳይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ ለወዳደር ሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የተበዳሪው ስም

ንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ጨረታው የወጣው

ከተማ፣ //ወረዳ/ቀበሌ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር

የቤቱ.ስፋት በካ.

1

ፒራሚድ ኮንስትራክሽን እና ንግድ /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

የንግድ ህንጻ (G+2)

አዲስ ከተማ

ሐዋሳ ከተማ ምስራቅ /ከተማ ቴሶ ቀበሌ

20987

4,464

109,574,595.17

ሐምሌ 21 ቀን 2018 . 400-500 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

ዋርካ ትሬዲንግ ሃውስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

የኢንዱስትሪ ህንጻ (B+G+5)

ወዴሳ

ሸገር ከተማ፣ ገላን /ከተማ፣ ሲዳ አዋሽ ወረዳ

B/M/G/K/L/I/163/2002

16,166

604,056,780.70

ሐምሌ 21 ቀን 2018 . 400 – 500 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት

ለመጀመሪያ ጊዜ

3

አቶ አብዲሳ መሀመድ ማሜ

ተበዳሪው

የመኖሪያ ቤት

ቦስት

አዳማ ከተማ፣ ቦሌ /ከተማ፣ ጎሮ ቀበሌ

OR001012014025

149.52

4,453,362.29

ሐምሌ 17 ቀን 2018 . 400-500 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦስት ቅርንጫፍ ውስጥ (አዳማ ከተማ የሚገኝ)

ለሶስተኛ ጊዜ

 

1.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/.. በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ስላቸዋል::

2.     . 1 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ውስጥ .ቁ 2 መንገድ ኦሎምፒያ ካባቢ አምራን ቴል አጠገብ የኦሮሚያ ባንክ ህግ ገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9 ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ ክፍል ውስጥ እና . 3 ኦሮሚያ ባንክ ሶስት ቅርንጫፍ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ካሄዳል:: ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ዳል::

3.     የተጫራቾች ምዝገባ ከሐረጅ መዝጊያ ሰዓት 5 ደቂቃ ጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን ቦሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህገ ለገሰገሱት ሲደርሰው ብቻ ሸና ባላል::

4.     ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀን ውስጥ ባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረገ ይኖርበታል በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ባንኩ ገቢ ሆና ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ሐራጅ ሲቀርብ ሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል::

5.     በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሠረት የሚፈሰገውን ማስረጃ አሟልቶ ቀረበ የጨረታ አሸናሬ ባንኩ ብድር ያመቻች ይችላል::

6.     ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾ ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት መንግስት የሚከፈ ፍያዎች፤ ማናቸውም ግብር እና ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ስ፣ የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠቀው ክፍያ ከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ሚመከተው መንስታዊ ካል ደብዳቤ ፋል::

7.     ውዝፍ ፍያን በተመለከተ ተመላሽ ብር ከተመ ብር የሚከፈል ሲሆን ተመ ብር ሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናሬ ውዝፍ ፍያን ሙሉ በሙ የሚከፍል ይሆናል::

8.     ተጫራቾች ሰጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በሥራ ሰዓት ፕሮራም አስዘው መጎብኘት ላሉ።

9.     ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና 251911012049 ዋና /ቤት ሕግ ልግሎ እና 011-273-42-93/011-273-43-04 ኦሮሚያ ባንክ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ አንዲሁም 046-221-28 72 ኦሮሚያ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ . 2 011 111 8105 ኦሮሚያ ባንክ ዴሳ ቅርንጫፍ እና . 3 022-112-66-53 ኦሮሚያ ባን ቅርንጫፍ ደወ መጠየቅ ቻላል::

10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ኦሮሚያ ባንክ .

Save Tender