የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሇፕሮጀክቶች የሚያገሇግሌ የልቤድ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዲድሮ ማስጠገን ይፈሇጋሌ፡፡
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሇፕሮጀክቶች የሚያገሇግሌ የልቤድ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዲድሮ ማስጠገን ይፈሇጋሌ፡፡ ሇጥገና ሚያስፈሌጉ መሇዋወጫ/spare parts/ እና ላልች አስፈሊጊ ነገሮች በተጫራቹ የሚቀርብ ይሆናሌ፡፡ ስሇሆነም የሚከተለትን መመሪያዎች መሠረት በማድረግ በጨረታዉ እንዱወዲዯሩ ተጋብዘዋሌ፡፡
| የግዥው መሇያ |
የጨረታው አይነት |
የጨረታ ሰነድ | የጨረታ ማስከበሪያ |
| ቁጥር- | መሸጫ ዋጋ | ዋስትና | |
| ERC/BDD/EP/B033/ | የከባድ ተሸከርካሪ (ልቤድ) ጥገና አገሌግልት ግዥ | ብር 500.00 | ብር 50,000.00 |
| 2025 |
- 1. በዘመኑ የታዯሰ ህጋዊ የጸና ንግድፈቃድ ያሊቸው፤
- 2. የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር (TIN) ያሊቸው፤
- 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችለ፤ ተጫራቾች በጨረታ ሇመሳተፍ ከሊይ ከተራ ቁጥር1-3 የተጠቀሱትንና የሚመሇከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዲቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አሇባቸው፡፡
- 4. የሚቀርበው ተሽከርካሪ ጥገና አይነት ከጨረታ ሰነደ የተገሇፁት መስፈርቶች ተሟሌተዉ መቅረብ አሇባቸው፡፡
- 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 50,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ሇ60 (ስሌሳ) ቀናት የሚቆይ በሁኔታ ሊይ ያሌተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብሄራዊ ባንክ እውቅና ከሰጣቸው ባንኮች ብቻ ማቅረብ አሇባቸዉ፡፡
- 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነደን የማይመሇስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈሌ ከገንዘብ
ያዥ ቢሮ ቁጥር -_32_ ይህ ማስታወቂያ አየር ሊይ ከዋሇበት ቀን ከ23/11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ
14/12/2017 ዓ.ም(ጨረታው እስከሚዛገበት) በኮርፖሬሽኑ መ/ቤት በአካሌ በመገኘት ዘወትር በስራ ስዓት መግዛት ይችሊለ፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን፤ ፋይናንሻሌንና ቴክኒካለን ሰነደን
በጥንቃቄ በታሸገ አንድ ፖስታ በማድረግ የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ዕሇት ጀምሮ እስከ 14/12/2017 ዓ.ም ከሰአት 8.00 ስዓት ድረስ
ማስገባት ይኖርባቸዋሌ፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪልቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዲራሽ በ14/12/2017ዓ.ም ከቀኑ8፡00 ሰዓት ሊይ ተዘግቶ በ8፡30 ስዓት ይከፈታሌ፡፡ እሇቱ
የስራ ቀን ካሌሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታሌ፡፡
- 7. መስሪያ ቤቱ የተሻሇ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊሌም ሆነ ሙለ በሙለ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- 8. በጨረታው ሇመሳተፈ የሚፈሌጉ ስሇጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈሇጉ በፋክስ ቁጥር
+251114702044- በመሌክ ወይም በስሌክ ቁጥር 0114702058 ወይም0114702051 በመዯወሌ ማግኘት ይችሊለ፡፡
(አድራሻ- የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ፣አዱስ አበባ(ሴራሉዮን መንገድ /መሿሇኪያ)፣ስሌክ —
0114702058/0114702051/0966800400፣ፋክስ –+251114702044 ኢሜሌ – erailways@erc.gov.et, bethel_erc_eng_procur@erc.gov.et)
