Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline08 Jul 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-08 14:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Metals And Metal Working

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ የተጋቡ እና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር WSSF/SALES/01/2026

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ የተጋቡ እና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

LOT /ምድብ/

 

Description

 

1

 

ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች

 

2

 

የተጋባ ጃሪካኖች፣ በርሜሎች፣

 

3

 

ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች

 

4

 

የተለያየ አይነት ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ጎማዎች እና ቸርኪ

 

 

1.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብርበጨረታ ተሳታፊው ስም CBE ACC No 1000473232708 WONJl/ SHOA SUGAR FACTORY ገቢ በማድረግ ከላይ የተጠቀሱት ሽያጮች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ። ሜክስኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ ወይም ወንጂ አቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት መምሪያ ቢሮ ለተጨማሪ መረጃ 011 558 5229/022 220 0003/0984 550 101

2.     ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ለምድብ አንድ 500,000 (አምስት መቶ ብር) ለምድብ ሁለት 50,000 (ሀምሳ ብር) ለምድብ ሶስት 50,000 (ሀምሳ ብር) እና ለምድብ አራት 50,000 (ሀምሳ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ WONJI/SHOA SUGAR FACTORY ስም ሲፒኦ ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለጨረታ የተዘጋጁትን እቃዎች ወንጂ በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2018 . ከቀኑ 600 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ወንጂ በሚገኘው የአቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

5.     ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ወንጂ በሚገኘው የአቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት መምሪያ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል

6.     ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender