Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 047-221-62-87
  • Website
  • Deadline02 Jul 2026, 9:45 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-02 10:00:00
  • Categories Electronics Materials

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 25/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።


ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 25/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ፡-

1.    በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 24/10/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

ተ.ቁ

 

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

 

የጨረታው አይነት

 

የንብረት 

መመልከቻ ቀን 

ማስታወቂያ 

ከወጣበት

 ቀን 20/10/2018

 እስከ 24/10/2018 ዓ.ም

 

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

 

ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት

 

ግልጽ ጨረታ

 

ሰኔ/25/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ 

ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ 

በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል

 

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87- 047-211-29 97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender