Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 223 0293
  • Website
  • Deadline13 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-07-13 10:15:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሲጠቀምበት የነበረውን የባቡርሃዲድ ሰብስቦ አንዳከማቸ ይታወቃል:: ስለሆነም በአሞራቤት ቀበሌ መልካጅሎ እና ሃሩ አርባ ጎጥ ተከማችቶ ያለውን የሃዲድ ብረት መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 005/2018

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በምን///አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሲጠቀምበት የነበረውን የባቡርሃዲድ ሰብስቦ አንዳከማቸ ይታወቃል:: ስለሆነም በአሞራቤት ቀበሌ መልካጅሎ እና ሃሩ አርባ ጎጥ ተከማችቶ ያለውን የሃዲድ ብረት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘመኑ የታደሠ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን ነበር እና የቫት ሰርተፍኬት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የብቃት ማረጋገጫ ማሟላት የምትችሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብና /ቤት 1000/አንድ ሺህ ብር/ ብቻ መገዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነድ ሳጥን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጐ ከጠዋቱ 415 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የበስጠ ማስረጃ ከፈስጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0293/022 223

0017 በመደወል ይጠይቁ።

 

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender