የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-09/2025/26)
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሠንጠረዥ 1 ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶች
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረቱ አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
||
|
ክልል |
ዞን/ክ/ከተማ/ ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
||||||||
|
1 |
ሞገስ አሰፋ |
ሞገስ አሰፋ |
የከብት ማደለቢያ |
ኦሮሚያ |
ምስ/ሸዋ |
ሎሜ ወረዳ |
BLE11/21-958/654 |
20,000 ካ.ሜ |
17,000,000.00 |
ቶርበን አቦ (0910016786) |
|
2 |
ሞገስ አሰፋ |
ሀሰን አብደላ |
የከብት ማደለቢያ |
ኦሮሚያ |
ምስ/ሸዋ ቦስት |
ቃዋ ሀራ ሜርቀሳ |
BLEW0/25-791/1639 |
20 ሄክታር |
6,302,769.45 |
ቶርበን አቦ (0910016786) |
|
3 |
መሀመድ ሳኒ |
ወደ ባንኩ ስም የዞረ) |
መጋዘን |
ኦሮሚያ |
ምዕ/አርሲ/ሻሸመኔ |
አዋሾ 01 ቀበሌ |
1319 |
1,052.25 ካ.ሜ |
5,601,803.97 |
ሻሸመኔ (0912450496) |
|
4 |
ኤፍ. ኤች. ቢ. አግሮ ኢንዱስትሪ |
አልክቲል አሶሴሽን አግሮ ኢንዱስትሪ |
መጋዘኖች |
ኦሮሚያ |
ምዕ/አርሲ/ሻሸመኔ |
አዋሾ ቀበሌ 01 |
18054 |
1,100 ካ.ሜ |
5,193,036.23 |
ሻሸመኔ (0912450496) |
|
5 |
የኃላሸት ይገዙ ሀብታሙ |
ባቢቻ አግሮ ፎረስተሪ |
መጋዘን |
ኦሮሚያ |
ምስ/ወለጋ/ነቀምቴ |
07 ቀበሌ |
1725/EM MMLMN/09 |
6,000 ካ.ሜ |
8,857,823.69 |
ፊንፊኔ (0913471439) |
|
6 |
አቶ መስፍን ታደሰ |
አቶ መስፍን ታደሰ |
ለሆቴል አገልግሎት የሚውል 34 መኝታ ቤት ያለው G+4 ህንጻ |
ኦሮሚያ |
ምዕ/ወለጋ |
ነጆ 02 |
660/2006 |
709.04 ካ.ሜ |
52,282,500.12 |
ኦዳ (0922197348) |
|
7 |
ቦካ ሁንዴሳ |
ቦካ ሁንዴሳ |
መጋዘን |
ምዕ/ወለጋ |
መነሲቡ |
መንዲ |
MI/O 1/082/2010 |
500 ካ.ሜ |
2,553,719.00 |
አባ ነብሶ (0922197797) |
|
8 |
አራርሶ ናገሮ ኢያና |
አራርሶ ናገሮ ኢያና |
የንግድ ቤት |
ኦሮሚያ |
ሆሮጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ |
ሆሮ ቀበሌ 01 |
237 37/MMLM/04 2014 |
250 ካ.ሜ |
6,363,516.32 |
ሻምቡ (0921016909) |
የጨረታ መመሪያ-
1. የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ከሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰንድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ።
2. ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታው መዝጊያ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ወይም የግብር ክፍያ ምዝገባ ሰርተፍኬት (TIN) ካርድ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ ራንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ።
3. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ከሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጨረታው ሆኖ ከቆየ በኋላ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል::
4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በማካተት 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
5. የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ፤ የግብር እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
6. ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች በሁሉም ላይ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን ተጨማሪ ማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ይከፍላሉ፡፡
7. ተጫራች በሚወዳደርባቸው በእያንዳንዱ ንብረት ላይ የመግዣ ዋጋውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በጨረታ ሰነዱ ፎርም ላይ በቀረበው አማራጭ መሠረት ማካተት አለማካተቱን በግልጽ ግለጽ ይጠበቅበታል:: ምንም ካልተገለጸ እና አሻሚ ቦታ ላይ ካስፈረ ባንኩ ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጋር እንደቀረበ ታሳቢ ያደረጋል፡፡
8. ለንብረቶቹ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።
9. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል እና በ 15 ቀናት ውስጥ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ተጫራች የሽያጩን ገንዘብ ካልከፈለ እና ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::
10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ስነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
11. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ራንግ ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ
ስልክ ቁጥር፡- 0115 576174 ፖ.ሳ.ቁ. 16936 /አዲስ አበባ/ ፊንፊኔ
የኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ /አ.ማ/
ማህበረሰቡን ማጎልበት፣ ህይወትን መለወጥ !
