Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115571107
  • Websitehttps://awashbank.com/am-et/
  • Deadline14 Jul 2026, 9:30 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-14 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አዋሽ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት የወረሳቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዋሽ ባንክ . ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት የወረሳቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በመገንዘብ በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

1.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 6 ቀን 2018 / ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መጐብኘት እንዲሁም እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስገባት ይችላሉ::

2.     ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን 1/4 በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም በማስራት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

3.     ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም::

4.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:00 ከተራ ቁጥር 38 እና 10 በስተቀር ከታች በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች ማለትም ንብረቶቹ በሚገኙባቸው አካባቢ ቅርንጫፎች የሚከፈት ሲሆን ተራ ቁጥር 38 እና 10 ግን በአ/ ከተማ ልደታ /ከተማ ባልቻ ሳፎ ህንፃ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-08 የሚከፈት ይሆናል::

5.     የጨረታው አሸናፊዎች ንብረቶቹን ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የሊዝ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር ተያያዥ የመንግስት ወጪዎች የመክፈል ግደታ አለበት::

6.     የጨረታው አሸናፊ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል። በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

7.     ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የቦታ ስፋት (በካ.)

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የንብረት ዓይነት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

የሽያጭ ሁኔታ

ንብረቶቹን በአካል መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በስልክ ቁጥር መደወል ይቻላል

ክልል

ከተማ

ቀን

ሠዓት

1

ሄኖክ ተስፋዬ

እነፍሬህይወት

ደምበላ

105

4,000,000.00

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

አዳማ

7/11/18

400

በጨረታ

ደምበላ፡ 022-110-0621/23

2

ደጀኔ ሂርጳ

ደጀኔ ሂርጳ

መራሮ

264

1,750,000.00

መኖሪያ ቤት

መራሮ

400

በጨረታ

መራሮ፡ 022-467-0359

3

/ፃዲቅ ሬባ

/ፃዲቅ ሬባ

ስታዲየም

400

12,768,542.00

መኖሪያ ቤት

ገላን

400

በጨረታ

ገላን፡ 011-471-3470

4

ትግስት ዳኘው

ትግስት ዳኘው

ሞጆ

105

2,500,000.00

መኖሪያ ቤት

አዳማ

400

በጨረታ

ሞጆ፡ 022-116-0527

5

አቤኔር ግርማ

አቤኔዘር ግርማ

ጨምበለላ

92.40

2,603,760.00

መኖሪያ ቤት

ሲዳማ

ሀዋሳ

400

በጨረታ

ጨምበላላ፡ 046-212-6929

6

ጫላ ታሪኩ

ጫላ ታሪኩ

ሰዴን ሶዶ

200

1,040,130.00

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ቱሉ ቦሎ

400

በጨረታ

ሰዴን ሶዶ፡ 011-325-0556

7

ማሩ ሰይድ

ማሩ ሰይድ

ነጃሽ

5,000

52,473,000.00

መጋዘን

አማራ

ባህር ዳር

400

በጨረታ

ነጃሽ፡ 058-320-63-12

8

አበራ ዋቁማ

አበራ ዋቁማ

ፊንፊኔ

44.07

2,816,073.00

የጋራ መኖሪያ ቤት

.

.

400

በጨረታ

ፊንፊኔ፡ 011-557-01-07

9

ወገኔ ያዕቆብ

ወገኔ ያዕቆብ

ሀዋሳ

300

1,500,000.00

መኖሪያ ቤት

ሲዳማ

ሲዳማ

400

በጨረታ

ሀዋሳ፡ 046-212-41-57

10

ሜላት ግርማ

ሜላት ግርማ

ፖርላማ

37.16

2,930,251.00

የጋራ መኖሪያ ቤት

.

.

400

በጨረታ

ፖርላማ፡ 011-170-4694/95

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 530-31-02/04 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

 

Save Tender