Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115571107
  • Websitehttps://awashbank.com/am-et/
  • Deadline29 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-29 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

 

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/

ወረዳ

 

1

ቴዎ ሶክስ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ደራርቱ አደባባይ

ፍሬህይወት ሽመለስ

ለፋብሪካ የሚያገለግል ህንጻ

አዳማ

 

 

 

EMMLMA/B/Sh/

212157/2011

30,000

35,315,200

22/11/18

5:00-6:00

 

.

/ላፍቶ

01

01 AA000080107555

175

9,009,847

22/11/18

4:00-5:00

 

ቴዎድሮስ ተፈራ

ለመኖርያ ቤት G+2

 

2

ማርቁማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላ.የተ. የግ.ማህበር

ኮከብ

ትእግስት አቦማ

ለመኖርያ ቤት

.

ለሚኩራ

10

ቦሌ 10_1/56/3/13+1/

36730/250512/03

200

28,166,220

22/11/18

5:00-6:00

 

3

ወርቁ አዲሱ

ንፋስ መውጫ

ክንድዬ ጥላሁን

ለመኖርያ ቤት

ንፋስ መውጫ

 

 

01/118/948/09

200

1,000,000

22/11/18

5:00-6:00

 

4

ዳዊት ተፈሪ

ደምቢ ዶሎ

ተበዳሪው

መጋዘን

አንፊሎ

 

 

709.BMA.2001

40

124,000

22/11/18

5:00-6:00

 

5

ናኦል አለሙ

ሸኖ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ሸኖ

 

 

171/2016

200

2,014,260

23/11/18

5:00-6:00

 

6

ሰኢድ ሁሴን

ኑር

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

አዳማ

 

 

OR1300115003032

200

2,645,478

22/11/18

8:00-9:00

 

 

ማሳሰቢያ፡

1.     ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (..) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::

2.     ከላይ የመያዣ ንብረቶቹ . ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው /ቤት ጊዜያዊ /ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል:: ከአ. ውጭ ተብለው የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።

3.     ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል:: ከፍተኛ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከፍተኛ ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል::

4.     የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል::

5.     ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::

6.     ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል::

7.     ለተጨማሪ መረጃ:- ደራርቱ አደባባይ ቅርንጫፍ 022-211-69-26 ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-44-63 ንፋስ መውጫ ቅርንጫፍ 058-445-18-26 ደምቢ ዶሎ-ቅርንጫፍ 0575-55-23-33 ቅርንጫፍ 0116870774 ኑር ቅርንጫፍ 022-111-27-79ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::

8.     ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አዋሽ ባንክ

 

Save Tender