የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የተሸከርካሪ ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የተሸ/ሞዴል |
የጨረታመነሻ
ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
የደቡብ ክልል ገበሬዎች ህብረት ሥራ ፌዴሬሽን ኃላ/የተወሰነ |
የደቡብ ክልል ገበሬዎች ህብረት ሥራ ፌዴሬሽን ኃላ/የተወሰነ |
የጭነት
(ISUZU FSR) |
ሃዋሳ |
አአ-03-01-90282 |
JALK6A130D7100388 |
6HH1-463031 |
Fsr33L |
2,500,000.00
|
ጨረታው ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00–6፡00 ሰዓት በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሃዋሳ ዲስትሪክት ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
| ተ.
ቁ |
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረት ዓይነት | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ | ||
| ክልል/ ከተማ | ክ/ከተማ | ወረዳ/ቀበሌ | |||||||||
| 1 | ኤልቲና ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር | አቶ ዘዉዴ አምዴ ዋቅጅራ | የመኖሪያ ቤት | ሱሉላ ገርቢ | አዲስ አበባ | ኮልፌ ቀራንዮ | 06 | AA000090607146 | 94.60
ካ.ሜ |
18,367,529.60 | ጨረታው ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 አ/አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየው ጌት ሃውስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
| 2 | ኤልቲና ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር | ወ/ሮ ፍሬህይወት አምዴ ዋቅጅራ | የመኖሪያ ቤት | ሱሉላ ገርቢ | አዲስ አበባ | ልደታ | 08 | AA000080302790 | 358.88 ካ.ሜ | 27,511,274.86 | ጨረታው ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 አ/አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየው ጌት ሃውስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
3 |
አቶ ታደሰ በቀለ አድማሱ | አቶ ታደሰ በቀለ አድማሱ | የመኖሪያ ቤት | ቀርሳ አርሲ | ኦሮሚያ | ቀርሳ | ቀርሳ 02 | DMMLMQ/640/09 | 150 ካ.ሜ | 2,052,220.68 | ጨረታው ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል::
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች፤ ለጭነት ተሽከርካሪው በስልክ ቁጥር 0913-496178/0964-450696/፣ በሰንጠረዥ 2 ለተራ ቁጥር 1 እና 2 በስልክ ቁጥር 0932-938224/0912-441524 እና ለተራ ቁጥር 3 በስልክ ቁጥር 0911949578 ላይ ደውለው በመጠየቅ ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ ራሱ እንዲዛወር ያደርጋል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ
