Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline05 Jul 2026, 2:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-05 14:30:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Customs clearing service

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የፅዳት ስራ ማስታወቂያ አዉጥቶታል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2019 የበጀት ዓመት

1 የፅዳት ስራ ስሶስትኛ ጊዜ

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

* 2018 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብርየከፈለ

ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።

* በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

* ለፅዳት ስራ ከአዳማ ከተማ የምግብ ዋስትና እና የስራ ፈጠራ ክህሎት (ከጥቃቅንና አንስተኛ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል እና በፅዳት ሰራ ላይ IMX" የተደራጁ መሆን አለባቸው። እና ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል፡፡

* ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ላይ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡

* ሰርዝ ድልዝ ያለው የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።

* ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10 ማስያዝ የሚችል።

* ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትርበስራ ሰዓት የማይመለስ 500 አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ፡፡

-* የፅዳት ስራ ጨረታው የሚከፈተው 29/10/2018 ከቀኑ 830 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

* ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።

* ጨረታው ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ “CBE CBO, እና Singe" ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡

/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956

ደውስው መረዳት ይችሳሱ።

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

Save Tender