Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline31 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-31 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አሰያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጁ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

ከተማ

ወረዳ//ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

ውብ /ማርቆስ

ውብሽት /ማርቆስ

ሾላ ቅርንጫፍ

ቤት

/

ቦሌ /ከተማ ወረዳ 10

 

AA00006100 7507061301

 

76.17

3,351,232 (ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር ብቻ)

ሀምሌ 24/2018

 

4:00-6:00

 

  

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና /ቤት

1-     አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

2-     ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

3-     ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሾላ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4-     በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5-     ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች፡- 0913 558 198 / 0911 598 344 መደወል ይችላሉ።

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

Save Tender