ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አሰያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
1 |
ወ/ሮ አምሳለች አበበ |
ለማ ለታሞ |
ሀዋሳ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ሀዋሳ ከተማ |
ታቦር |
ፉራ |
00363 |
200 |
2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) |
ሀምሌ 22/2018
|
4:00-6:00
|
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደበብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
1- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች፡- 0916 051 142 / 0926 549 466 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
