Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline31 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-31 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።


የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም . በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አሰያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጁ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

ከተማ

ወረዳ//ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

ወርቅና ዮናስ

ቱሉ አዳማ ኢማጣ

ቦስት ቅርንጫፍ

ቤት

አዳማ ከተማ

ሉጎ ክ/ከተማ

 

OR00103

4717008

 

1373.92

 

3,351,232 (ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር ብቻ)

ሀምሌ 24/2018

 

4:00-6:00

 

 

 

1.     ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አዳማ ቦሰት ቅርንጫፍ

2.     አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3.     ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4.     ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሾላ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5.     በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

6.     ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0943775700 /0911598344 መደወል ይችላሉ።

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

Save Tender