Tender Detail

Tender Details

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ፊልም፣ ኮር፣ አገልግሎት የሰጠ ፊክሰር፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የጥቅል ዕላቂ፣ ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣ ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ አ/ት የሰጠ የብረት በርሜል፣ ግፊፊ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣  ሊድ፣ በኅትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የተለያዩ የፎርክሊፍት ጐማዎችና ከመነዳሪዎች፣ የተቆራረጡ ጎልድ ፎይል፣ የፎርክሊፍት በነፋስ የሚሠራ ጐማ፣ የፎርክሊፍት ጐማ ፍላፕ፣ ሊዶች ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳ፣ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ አ/ት የሰጡ ቶነሮች፣ አ/ት የሰጡ ወንበሮች፣ አ/ት የሰጡ ፕሪንተርና ኮምፒውተር፣ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 300 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  4. ተጫራቾችን ብረቶቹን የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፣ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ብርሃንና ሠላም ማተሚ ያድርጅት

Save Tender