Tender Detail

Tender Details


አቢሲንያ ባንክ /እ.ማ/ ድሬዳዋ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

አቢሲንያ ባንክ /./ ድሬዳዋ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሎትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል::

 

Ø ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ % (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒ. በአቢሲንያ ባንክ (.) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

Ø የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረክብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.. ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ይመለስላቸዋል፡፡

Ø ተበዳሪው /መያዣ ስጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉብት ይካሄዳል፡፡

Ø የጨረታው አሸናፊ ከሚገባው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይክፍላል:: ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።

Ø ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል፡፡

Ø በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊስጥ ይችላል፡፡

Ø የጨረታ ቦታ ሶማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ ' ቀበሌ 13 ውስጥ በሚገኘው አቢሲንያ ባንክ ጅጅጋ ቅርንጫፍ ውስጥ ነው::

Ø ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 254 11 07 75 ድሬደዋ እና +2519 15 33 70 71 ጅጅጋ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Ø ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተ.ቁ

ተበዳሪዉ ስም

የሜያዣ ሰጨዉ ስም

የንብረቱ  አይነት እና አገልግሎት

የቦታዉ ስፋት በካ.ሜ

የባለበትንትረጋገቻ ካርታቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጫረታዉነሻ ዋጋ በብር

የጫረታዉ የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት ጠዋት እ.እ.አ

የጫረታሰዓት ጠዋት እ.እ.አ

የወጣበት ጊዜ

1

ወ/ሮ ኢስመሃን ኡመር አሊ

ወ/ሮ ኢስመሃን ኡመር አሊ

ለመኖሪኣ አገልግሎት ሚዉል መኖሪየያ የቤት

400

K/38434/2016

ሶማሌ ጅጅጋ ከተማ፥ ቀበሌ 13

5,188,075.58

ነሀሴ 01ቀን 2018ዓ.ም

3፡30-4፡30

4፡30-5፡30

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Save Tender