Tender Detail

Tender Details

  • Company DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE (መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት)
  • Address ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114- 34-87-43
  • Websitehttps://www.dcmmefor2022.et/contact.html
  • Deadline21 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-21 10:30:00
  • Categories Wood And Wood Working , Stationery Materials

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::


መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ

 ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 23/2018

 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ሌት-1 የፅህፈት መሳሪያዎች ገዥ
ሎት-2 የእንጨት ምርት ውጤቶች( Plastic Vinner, Oak Playwood)

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር(TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሀምሌ 2/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ እንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ሀምሌ14/2018 ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን::

ማሳሳቢያ፡- …ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- … ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::
ማስታወሻ፡-…ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል::

Save Tender