Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ ኢ/ ክ/ መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቡኢ
  • Address ቡኢ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0468830128
  • Website
  • Deadline15 Jul 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-15 11:00:00
  • Categories Safety And Security , Security Service

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ፕሮግራም ላይ በ2017/18 የምርት ዘመን በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዘርፍ የተመረተ ስንዴ በቆሎ እና ገብስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ላላቸው አካላቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 01/2018

 

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት የወረዳው ግብርና /ቤት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ፕሮግራም ላይ 2017/18 የምርት ዘመን በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዘርፍ የተመረተ ስንዴ በቆሎ እና ገብስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ላላቸው አካላቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1.     የዘመኑን ግብር የከፈለ

2.     ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3.     የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው

4.     የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው

5.     ጨረታው የሚቆየው 29/10/2018 . እስከ 8/11/2018 . ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በመሙላት በፖስታ አሽገው //ፋይናንስ /ቤት በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.     ጨረታው የሚከፈትበት ቀን  8/11/2018 . ከረፋዱ 430 ሰዓት ታሽጎ 500 ሰዓት //ፋይናንስ /ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

7.     /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

8.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ C.P.O 50,000/ሃምሳ ሺህከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።

9.     የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፋው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል።

10.አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ /ይናንስ /ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል።

11.አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈፅም በግዢ መመሪያ መሰረት የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ውሉ 10/አስር/% ማስያዝ ይጠበቅበታል

12.አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውልመሰረት አሸናፊ የሆኑባቸው የእህል ዓይነቶች 10/አስርቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ከፍለው ማንሳት ይኖርባቸዋል።

13.ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ ሀሰተኛ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደቱ ውጪ ተደርጎ በህግ ተጠያቂ ይደረጋል

14.ተጫራቾች ስሽያጭ የተዘጋጀው ምርት/እህልብዛትና ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ////ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/በመክፈል ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ: - 0922 598 723

 

በማምሥራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

Save Tender

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት፡- CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

READ MORE
አቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ በጥበቃ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

READ MORE