Tender Detail

Tender Details

  • Company Zemen Bank S.C (ዘመን ባንክ አ.ማ)
  • Address ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115-57-58-25
  • Websitehttps://www.zemenbank.com.et/zemenib/#/
  • Deadline05 Sep 2026, 11:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-09-05 11:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land, House, Building And Warehouse Rent

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት ከየዘዉ ከታች ተመለከተዉን ለንግድ አገልግሎት ሚዉል ህንፃ ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለዉ) በተሰጠዉ ስእለጣን መሠረት አወዳድሮ ለመሻጥ ይፈልጋል።


ለመጀሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

 

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት ከየዘዉ ከታች ተመለከተዉን ለንግድ አገልግሎት ሚዉል ህንፃ ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለዉ) በተሰጠዉ ስእለጣን መሠረት አወዳድሮ ለመሻጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪዉ ስም

የአስያዡ ስም

ንብረቱአድራሻ

የቦታዉ ስፋት በሜትር

ካሬ

የካርታ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወነወበት

 

ከተማ

ወረዳ

የቤት.ቁ

 

ቀን

የምዘዝገባ ሰዓት

የጫረታ ሰዓት

 

ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

አዲስ አበባ ለከማ

10

አዲስ

1200 ሜ.ካሬ

ቦሌ10/54/5/10/36461/41589/01

ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ህንፃ 2B+G+5

ብር 137,938,980.25

ሐምሌ 29 ቀን 2018ዓ.ም

ጠዋት 3፡30-500

ጠዋት 5፡00-5፡50

 

 

የሐራጅ ደንቦች:-

1.     ተጫራቾች የሐራጅ የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው በዘመን ባንክ ኢማ ስም የተዘጋጀ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም በሀገር ውስጥ ባንኮች የተሰጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (Unconditional Bank Guarrente) ሊሆን ይችላል፡፡

2.    አሸናፊው የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው።ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፤ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፤ የዋጋ መቀነስ ከተከስተ እግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፡፡

3.    ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት የጨረታ ማስከበሪያ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡

4.    ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የንብረት ግብር፣ ውዝፍ ሊዝ ክፍያ! የአከራይ ተከራይ ግብር ያልተከፈለ ክፍያዎች ወዘተ ካሉ እነዚህን ክፍያዎች በሙሉ በጨረታው አሽናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡

5.    የሐራጅ ሃደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፤ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም፡፡ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል።

6.    የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ሊያመቻችይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለእሸናፈጡ ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ . 2 ላይ የተቀመጠውን ግዴታ እና ሌሎች

1.     ግዴታዎችን እያስቀርላቸውም፡፡

7.    ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይዕፋል፡፡ አስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል::

8.    የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው በዘመን ባንክ ዋና /ቤት 18 ፎቅ ላይ ነው፡፡

9.    ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጠውን ንብረት መጎብኘት ይችላሉ፡፡

10.  10 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

11.    ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ዘመን በንክ .. Mexico, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia

 

 

Save Tender