Tender Detail

Tender Details

  • Company Hidasie Telecom S.C (ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ)
  • Address ደብረ ዘይት መንገድ ጠመንጃ ያዥ ባንክ አጠገብ ቴሌ ጋራዥ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912036524
  • Website
  • Deadline28 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-28 10:30:00
  • Categories Stationery Materials

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ተርማል ፔፐር (Thermal paper) ከአምራች ድርጅቶች ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የተርማል ፔፐር (Thermal paper) ግዥ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/08/2026

ሕዳሴ ቴሌኮም .

 

1.     ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ተርማል ፔፐር (Thermal paper) ከአምራች ድርጅቶች ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሰኔ 29 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30-600 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 730 -10:00 ድረስ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30-600 ድረስ ሕዳሴ ቴሌኮም . ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ አጠገብ ቴሌ ጋራዥ ግቢ ውስጥ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ የታክስ ክሊራንስ ርተፍኬት እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት

Ø አንድ ዋና /Original/ የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽ

Ø አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽ እንዲሁም፣

Ø ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ በሰም የታሽገ መሆን አለበት፡፡

Ø በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም። የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

4.     ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.P.O/ ብቻ ለሕዳሴ ቴሌኮም ኢማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች ያዘጋጁትን የጨረታ ሰነድ እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይችላሉ፤ ጨረታው በዚሁ ቀን ሐምሌ 21 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 211 የሚከፈት ይሆናል::

6.      ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ያልተከሉ ተጫራቾች ወዲያውኑ ከጨረታ ውድድሩ የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

7.      ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0968135675 ወይም 0968271291 መጠቀም ይችላሉ።

8.      ሕዳሴ ቴሌኮም . ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር

Save Tender