Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline04 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-08-04 10:30:00
  • Categories Cargo Vehicle , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/

LP/10/2026

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ጥቅል ንድ:- New Haulage Tractor

ጥቅል ሁለት - New Harrower Implement

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራችን-እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

1.      ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ገብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።

2.    በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በመፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜከሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

3.    ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባችዋል።

4.    ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለጥቅል አንድ ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) እንዲሁም ለጥቅል ሁለት ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) በሲ.. /C.P.O/ ወይም የባን ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.. ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.አ.አ ሐምሌ 28 ቀን 2018 . እስከ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.    ጨረታው በዕለቱ ሐምሌ 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ::

6.    ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ስልክ ቁጥር፡- 0115-505607, 0115-505633

ሜክሲኮ አደባባይ ፕስ ሕንፃ

አዲስ አበባ

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender