በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን፡፡
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት
· የሰራተኞች የደንብ ልብስ
· አላቂ የቢሮ እቃዎች
· አላቂ የት/ት ዕቃዎች
· የፅዳት ዕቃዎች
· ቋሚ ዕቃዎች
· ለፕላንት ለማሽነሪ መሳሪያ እድሳት ጥገና
· የህከምና እቃዎች
· የጥገና ስራዎች
ከህጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የአገር ውስጥ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
2. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4, የጨረታ ማስከበሪያ አምስት ሺህ ብር (5,000) ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል
5. የጨረታ ሰነዱን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በጥበብ ገበያ የመጀ/ደ/ት/ቤት በካሸር ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
6. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 11፡30 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
8. ጨረታው የሚከፈተው በ 11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሲሆን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል፡፡
9. የተሰረዘና የተደለዘ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይሆናል፡፡
10. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን እቃ ዝርዝር መግለፅ አለባቸው፡፡
11. ለተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ክፍያ የሚከፈላቸው እቃዎች ሙሉ በሙሉ ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ አድርገው ሲያጠናቅቁ ነው፡፡
12. በጨረታው መክፈቻ ወቅት የሚከፈተው ኮፒው ስለሆነ አስፈላጊ ሰነዶችና CPO ማድረግ ያለባቸው ኮፒ ውስጥ ነው፡፡
13. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
14. ተጫራቾች ሰነዱን ኮፒ እና ኦርጅናል ብለው በመለየት አያይዘው ሰነድ ኮፒው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-470-29-21/
011-470-29-22 / 011-416-55-42 /
አድራሻችን ፡- ወደ ቴሌ ጋራጅ በሚወስደው መንገድ አድአ ሆቴል አጠገብ
200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፡፡
በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ ፣
አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት
