Tender Detail

Tender Details

  • Company Belayneh Kindie Group (በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ)
  • Address አራት ኪሎ፤ አማራ ግራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ህንጻ የምድር ወለል: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 111118740
  • Websitehttps://bkgethiopia.com/
  • Deadline18 Jul 2026, 11:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-07-18 11:30:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

ድርጅታችን በላይነህ ከንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (በኪሎ ግራም) መሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ድርጅታችን ይጋብዛል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን በላይነህ ከንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (በኪሎ ግራም) መሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ድርጅታችን ይጋብዛል፡፡

የጨረታ መስፈርት

1.
ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ገላን ፋብሪካ በመሄድ ዕቃውን በማየት መወዳደር ይችላሉ፡፡
2.
ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ o6/ስድስት/ የስራ ቀናት ማለትም o6/11/2018. እስከ 11/11/2018 . 5:30 ድረስ በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ፊት ለፊት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
3.
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ ክፍያ ማስያዣ ሲፒኦ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡ በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለውም፡፡
4.
ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደማያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል፡፡
5.
ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም፡፡
6.
ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉትን ዕቃ ክፍያውን በመፈፀም በተከታታይ ቀናት ማንሳት አለባቸው፡፡


-
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

01

1000309515513

CBE

02

01304272757000

Awash Bank

03

63786152

Abyssinia

04

0071691156011

Dashen bank




አድራሻ
አዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን
ከተማ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ፊት ለፌት 1.3 ኪሜ ገባ ብሎ
ኢሜል: - bkmetalengineeringcomplex@gmail.com
የስልክ ቁጥር +251 114556029/+251 114558241
ፋክስ: +251 11 4556250
ፖስታ ሳጥን ቁጥር 29118
በላይነህ ክንዴ ብረታ ብረት  ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ

Save Tender