የቡራዩ መካነ እየሱስ ቤተከርሰትያን ማምለክያ አደራሽ የውስጥ የጣውላ ኮርኒስ እና የከፊል ግድግዳ ሽፋን (cladding) ለማሠራት በዘርፉ በተሰማሩ ባለሙያ ወይም ድርጅት ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጣውሳ ኮርኒስ እና ተያያዥ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
የቡራዩ መካነ እየሱስ ቤተከርሰትያን ማምለክያ አደራሽ የውስጥ የጣውላ ኮርኒስ እና የከፊል ግድግዳ ሽፋን (cladding) ለማሠራት በዘርፉ በተሰማሩ ባለሙያ ወይም ድርጅት ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራች የቫት ተመዝጋቢ ሆኖ የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ከሊራንስ ማቅረብ የሚችል፤
2. ተጫራች ተመሳሳይ የሆነ (የእንጨት ኮርኒስ እና የግድግዳ ሽፋን) ሥራ ቢያንስ አንድ ሠርቶ ያጠናቀቀ እና ለዚሁ ከአሰሪው የማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
3. ተጫራች በእንጨት ሥራ ወይም የቤት ውስጥ ግንባታ ጨራሽነት እውቅና እንዳለው ከሚመለከተው የመንግስት አካል የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ያለው፤
4. ተጫራች የጣውላ ኮርኒስ እና የግድግዳ ሽፋን (cladding) የሚሰራበትን ጣውላ በሚፈለገው ስፋት፤ውፍረት እና ቅርፅ ለማዘጋጀት እና ለመግጥም የሚያስችል መለስተኛ የእንጨት ስራ ማሽኖች ፤የተለያዩ የእጅ መሳርያዎችን እና አስፈላግ የሆኑ ዕቃዎችን ( መሳርያዎችን) ማቅረብና ማሟላት የሚችል፤
5. ተጫራች ጠቅላላ ከሚያቀርበው ዋጋ 2 በመቶ በ'CPO” ወይም የባንከ ዋስትና (unconditional bank Guarantee) የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ለ 148 ቀን ማቅረብ የሚችል፤
6. ተጫራች ካሸነፈ ለሥራ አፈፃፀም ዋስትና የሚሆን ከታወቀ ባንክ ከሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋላይ 10 ፐርሰንት ለ 300 _ ቀን ዋስትና (performance bond unconditional bank Guarantee) ማቅረብ የሚችል
7. ይህ ማምለክያ አደራሽ የውስጥ የጣውላ ኮርኒስ እና የግድግዳ ሽፋን (cladding) የስራ ማስታወቅያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የስራ ቀናት ብር 500 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከቡራዩ ጤና ጣቢያ ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ ከሚገኘው ከቡራዩ መካነ እየሱስ ቤተክርስትያን አስተዳደር ቢሮ መግዛት ይችላሉ
8. የጫረታው ማስታወቅያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ተኛ ቀን ከቀኑ ስድስት ሠዓት ተዘግቶ በዝያው ዕለት ከቀኑ በ8፡00(ስምንት ሰዓት) ላይጨረታው ይከፈታል፡፡ ሃያ ሁለተኛ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
9. ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 18ተኛው ቀን የስራው ሁኔታ እና አለካከ(ልኬት) ለተጫራቾች ገለፃ ስለሚድረግ ሁሉም ተጫራቾች እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን
10. የስራው ማጠናቀቅያ እና ማስረከብያ ጊዜ ውሉ ከተፈረመ ቀን ጀምሮ ባሉት 120 (አንድ መቶ ሃያ) ተከታታይ (ካሌንደር) ቀን ይሆናል
11. የጨረታው ቆይታ (Bid validity period) 45 (አርባ አምስት) ቀን ይሆናል፡፡ ከላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ባለሙያ ወይም ድርጅት የቡራዩ መካኔ እየሱስ በተክርሰትያን ቡራዩ ጤና ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው የቤተክርስቲያንዋ አስተዳደር ቢሮ በአካል ቀርቦ ያለውን መረጃ የማይመለሰ አንድ ኮፒ ( ንግድ ፍቃድ፣ ቫት ፤ ቲንቁጥር ፤ ክሊራንስ እና የብቃት ማረጋገጫ) በመያዝ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 ቀን ውስጥ ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፍል በማንኛውም ጊዜ የመሰረዝ የቤተክርስትያንቷ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ 0911345127/ 0944806676 / 0917697233 _ ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
መካነ እየሱስ ማዕ/ኢት ሲኖዲስ የቡራዩ ገፈርሳ ሰበካ ቡራዩ ማ/ም
