Tender Detail

Tender Details


ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ በቦራና ዞን በትግበራ ላይ ካሉት ፕሮጄክቶች ውስጥ  አንዱ “Drought recovery and rehabilitation and consilodation Building Communities’ Resilience to Climate Extremes and Disasters (KNH) ”  የሚል ፕሮጄክት ነው፡፡ ስለዚህም ድርጅታችን በድርቅ የተጎዱ ወረዳዎችን በኢኮኖሚ መልሶ ለማቋቋም የተለያዩ ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ውስጥ የሚገኙትን ለግንባታ የሚውሉ ግብዓትን  በጨረታ አወዳድሮ  ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


Ref:#.HUN/          / 2026

Date July 14/2026

ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ በቦራና ዞን በትግበራ ላይ ካሉት ፕሮጄክቶች ውስጥ  አንዱ “Drought recovery and rehabilitation and consilodation Building Communities’ Resilience to Climate Extremes and Disasters (KNH) ”  የሚል ፕሮጄክት ነው፡፡ ስለዚህም ድርጅታችን በድርቅ የተጎዱ ወረዳዎችን በኢኮኖሚ መልሶ ለማቋቋም የተለያዩ ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ውስጥ የሚገኙትን ለግንባታ የሚውሉ ግብዓትን  በጨረታ አወዳድሮ  ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህም  በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የጨረታውን ሰነድ መስፈርት የምታሟሉ አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን 300 ብር በመክፈል ከድርጀቱ መግዛት የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 3% በሁንዴ ግራስሩትስ ዲቬሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተካታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ  መስቀል ፍላወር አከባቢ ቪላ ቬርዴ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

የጨረታው ሰነድ ማስገቢያ ቅፅ የሚጠናቀቀው ከላይ በተገለፀው መሠረት በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 6:00 ሲሆን የሚከፈተው ከሰዓት በኋላ 7:30 ላይ ይሆናል፡፡

Sn
Discription
types
Unit
Quantity
1
Cement
Dangote
Kuntal
250
2
Reinforcement  bar #14
Absiniya
No./Berga/
180
3
Reinforcement  bar #12
Absiniya
No. /Berga/
150
4
Reinforcement bar #10
Absiniya
No. /Berga/
50
5
Black wire
 
Kg
50
6
staffa
 
Kg
50

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ – በስልክ ቁጥር ፡- 011 558 40 94 /0913399817 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ

Save Tender