የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል Supply of Combining Compartment Transformer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን ከዚህ በታች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/EM/93/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል Supply of Combining Compartment Transformer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን ከዚህ በታች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት
|
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ
|
|
1 |
Supply of Combining Compartment Trans-former
|
ቆሬ ዋር ኮሌጅ
|
DCE/EM/93/202
|
ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም 4:15 ሰዓት |
ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም 4:30 ሰዓት |
100,000.00 |
ስለሆነም፡-
1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታከስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) ለ 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንከ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼከ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ለያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘውትር በሥራ ሰዓት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አዲሱ ቢሮ ቃሊቲ ቶታል ማድያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ ውስጥ
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴከኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርኘራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0911171751/0913297297
E-mail ໒- Info@dce-et.com
የድህረ ገጽ አድራሻ-www.dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ማድያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ
