Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN TOLL ROADS ENTERPRISE
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline29 Jul 2026, 3:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-29 03:30:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019

  1. በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ብር እና በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታ
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 22/11/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 900 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 22/11/2019 ዓ.ም ከቀኑ 930 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ

Save Tender