Tender Detail

Tender Details

  • Company በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአክሱም የፍትሐብሔር ምድብ ችሎት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline06 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-10-06 12:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ስፋቱ 175 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአፈጻጸም ከሳሽ፡ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

የአፈጻጸም ተከሳሽ፡ አቶ በሪሁ ፍሰሃ

1ኛ. የአፈጻጸም ጣልቃ ገቢ፡ ቡና ባንክ አክሲዮን ማህበር

2ኛ. የአፈጻጸም ጣልቃ ገቢ ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በነዚህ መካከል ባላቸው የአፈጻጸም ፍትሐብሔር ክርክር ሲሆን በአክሱም ከተማ አባይ ፀሃዬ ቀበሌ ቀጠና ዐ4 ልዩ ቦታ የማነ ጋራዥ የሚገኝ የባለቤትነት መለያ ቁጥሩ 5978/መ/98 የሆነ አዋሳኞቹ በምስራቅ አቶ ሰለሞን አረፋይነ፣ በምዕራብ አቶ ተክለ ኃይሌ፣ በሰሜን አቶ ብርሃነ አረጋይ፣ በደቡብ መንገድ የሚያዋስኑት ስፋቱ 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት እና ቦታ በአፈጻጸም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በጨረታ እንዲሸጥ በቀን 26/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ3፡00 – 6፡00 ሰዓት የወጣ ሲሆን ተጫራች አባላት በመነሻ የጨረታ ዋጋ ብር 14,504,109.373 (አስራ አራት ሚሊየን አምስት መቶ አራት ሺህ አንድ መቶ ዘጠኝ ብር ከ375/100) በሆነ ዋጋ ጨረታ ያሸነፈ አካል የመነሻ ዋጋው 25% ወድያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን የአክሱም ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት አዟል።

 

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ

ቤት የአክሱም የፍትሐብሔር ምድብ ችሎት

Save Tender