Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጲያ ማዕደን ኮርፖሬሽን
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 092 460 3184
  • Websitehttps://www.ethiopianminerals.gov.et
  • Deadline05 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-08-05 10:30:00
  • Categories Vehicle (Garage Service)

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ አገልግሎት የሚውል ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራት ይፈልጋል።


የጋራዥ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር-EMC/OT/GARAGE RENT/01/2019

 

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ አገልግሎት የሚውል ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራት ይፈልጋል።

ሎት

የዕቃው ዓይነት

 

ብዛት

ጠቅላላ ስፋት

 

የጨረታዉ መዝጊያ

የጨረታዉ መክፈቻ

የጨረታዉ የሚከፈትበት ቦታ

 

ቀን

ሰዓት

ቀን

ሰዓት

. ዋና መስሪያ ቤት

 

ለጋራዥ አገልግሎት የሚውል ቦታ እስከነ ቢሮው

1

1093.65m2

 

29/11/2018.

 

400 ጠዋት

29/11/2018.

430 ጠዋት

 

 

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ገዲታዎች (መመሪያዎች)-

1.     ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የኪራይ በዘርፉ 2018 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (Value added tax) ተመዝጋቢ መሆናቸውን፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሚሰጥ የታክስ ከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው አድራሻ በቢሮ ቁጥር ብሎክ2 በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል ሶፍት ኮፒ(soft copy) መውሰድ ይችላሉ፡፡

2.     የጨረታ ሰነድ የገዙ ተጫራቾች ለኪራይ የተዘጋጀውን ጋራዥ ዘወትር በሥራ ሰዓት 230 እስከ 1100 ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታውን ለመከፈት አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ጋራዡ በሚገኙበት ቦታዎች በአካል በመገኘት ኮርፖሬሽኑ በሚመድበው ሰራተኛ አስጎብኚነት መመልከት ይችላል፡፡

3.    ተጫራቾች ለሚከራየው ጋራዥ የሰጡትን ጠቅላላ ዋጋ ብር 20% (ሃያ በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጨረታ ሣጥኑ ውስጥ ከሰነዳቸው ጋር የማስገባት ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡ እሸናፊ ለሆኑትና ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ህጋዊ ባንክ ከሆነ በሚከፍሉት ዋጋ ውስጥ ሊታሰብላቸው ይችላል ወይም ለተሸነፉት ተመላሽ ይደረጋል፡፡

4.     የጨረታ አሸናፈው ጋራዥ ኪራይ ቅድሚያ የሶስት ወራት የሚከፍሉ ይሆናል፡፡

5.     ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት

6.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በላዩ ላይ ድርጅቶች ከሆኑ ማህተም ያረፈበት፣ የግለሰቦች ከሆኑ ደግሞ ሶስት ፈርማ በመፈረም ማቅረብ አለባቸው::

7.     የጨረታ መዝጊያ እና መከፈቻ ቀንን በተመለከተ ከላይ በሰንጠረዥ ዋናው /ቤት በተገለጸው ቀን እና ሰዓት መሰረት ከጠዋቱ 400 ታሽጎ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ እለት ከጠዋቱ 430 በዋናው /ቤት ይከፈታል፡፡

8.     ተጫራቾች ለሚከራዩት ጋራዥ ስፋት ካሬ ሜትር ዋጋ በቁጥርና በፈደል ስርዝ ድልዝ የሌለበት በግልጽ ሞልተው በታሸገው እንቬሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው:: ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ የሚኖርባቸው ሲሆን ገዥ የሚሆነው የነጠላ ዋጋው ይሆናል።

9.     ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 091622263 ደውሎ መጠየ ይቻላል፡፡

10.                         ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ

+251-091622263

 

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን

Save Tender