Tender Detail

Tender Details


በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ሰ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የአይቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መስያ ቁጥር BCSF/NCB/01/18

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ 2019 በጀት ዓመት የተስያዊ ስሠራተኞች አገልግሎት የሚሆኑ ደንብ ልብሶችን፤የምርት ማሸጊያ ከረጢቶችን፤የሩብሪካ መለዋወጫዎችን፥የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፤የፋብሪካ እና ተሸከርካሪዎች ነዳጅ፤ቅባትና የተቃጠሰ የሞተር ዘይት፤የፕረ ዕቃ ማጓጓዣ የትራንስፖርት አገልግሎት፤የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የተለያዩ የአይቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የግዥዉመደብ

የግዥው አደነት

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት/ይህ ጨረታ በጋዜጣ ደሩ ከሆነበት

ቀን ጀምሮ

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት/ደህ ጨረታ በጋዜጣ ደሩ ከሆነበት ቀን ጀምሮ 15ኛው እና 16ኛው ቀን ይከፈታል 

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

 

1

ደ/ል/1

ለደንብ ልብስ ስፌት የሚሆን ብትን | ጨርቅ ፣ጉርድ ቆዳ ጫማ፣ ሸሚዝ፣ ቱታ፤ ሴፍቲ ጫማ፣ ነጭ የጋዋን ብትን ጨርቅ፣የፕሮቶኮል ብትን ጨርቅ

 

200

በ15ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ እ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ | ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የመጫረቻ ሠነዶቻቸሁን የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ማስረከብ አለባችሁ፡፡

15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይበማስተባበሪያ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ

2

ም/ማ/2

 

የምርት ማሸጊያ ከረጢቶች

 

200

15ኛው ቀን እስከ 5፡00 ሰዓት ብቻ አእ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ማስረከብ አለባቸው።

በ15ኛው ቀን እስከ ከቀኑ 5:30 ላይበማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።

 

ብር200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

3

ነ/ቅ/3

ነዳጅና ቅባት እንዲሁም የተቃጠለ የሞተር ዘይት

200

በ15ኛው ቀን ከሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት ብቻ ኢአ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ | ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው፡፡

በ15ኛው ቀን ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይበማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

ብር 200.000 (ሺህ ብር) በሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ  የባንክ ዋስትና! ቢድንድ ማቅረብ ይችላሉ

4

ት/አ/4

የጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ ትራንስፖርት

አገልግሎት ግዥ

200

በ15ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ማስረከብ አለባቸው፡፡

በ15ኛው ቀን ከሰዓት 9፡30 ሰዓት ላይበማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

ብር100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

5

ፋ/መ/5

የተለያየ አይነት የፋብሪካ መለዋወጫ (ኩሽኔታ፣ኤሌክትሮዶች፣ፕላምበርብሎክ)

 

200

በ16ኛው ቀን እስከ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ብቻ አአ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ | ጂቡቲ ኤምባሲ ፈት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ማስረከብ አለባቸው፡፡

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይበማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

ብር 200,000(ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

6

ፅ/መ/6

የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ስቴሽነሪ)

 

200

በ16ኛው ቀን እስከ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ብቻ ኢአ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ማስረከብ አለባቸው::

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ላይበማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/በቡድን/ማቅረብ ይእላሉ።

7

ቢ/ፋ/7

እንግዳ ማረፊያ ወንበሮች፤የግሩፕ ጠረጴዛ፣ ተሸከርካሪ ወንበር፣ኮንፍረንስ ጠረጴዛ ከነ ወንበሮቹ

200

በ16ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ብቻ አእ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮየጨረታሳጥንውስጥማስገባት/ማስረከብአለባቸው፡

16ኛው ቀን ከሰዓት 8:30 ሰዓት ላይበማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል።

 

 

ብር 50,000 Yምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና//ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

8

አ/ዕ/8

ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ከነ አክሰሰሪው

 

 

200

በ16ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 9:00 ሰዓት ብቻ አአ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ- የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው::

16ኛው ቀን ከሰዓት 930 ሰዓት ላይበማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና /ቢድቦንድ/ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

 

ስለሆነም ተጫራቶች በበጀት ዓመቱ የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ የንግድ ስራ ፈቃድ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ

የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃዎችን እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ ተጫራቾችን በዚሁ ማስታወቂያ ለጨረታ ድርጅቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱ መግዣ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) ከፍያ በመፈፀም ቦሌ ሩዋንዳ ጂቡ ኤምባሲ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ማስተባበሪያ ካሸር ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቶች ከታች በሠንጠረዡ ለተጠቀሱ ለደንብ ልብስ፤ለምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ፤ለቢሮና የፅሕፈት መሣሪያዎች እንዲሁም ለሌሎች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ለእያንዳንዳቸው የመጫረቻ ሠነዳቸውን ወደ ጨረታ ሣጥን ከማስገባታቸው በፊት ወይም በሚያስገቡበት ዕለት ለገዢ /ቤት ለግዥ ክፍል ናሙናውን ማስረከብ አለባቸው:: ናሙና ያላ ቀረበ ተጫራች የመጫረቻ ሠነዱ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፡፡

ድርጅቱ ከአሸናፊ ተጫራች/ቶች ግዥውን ሲፈፅም የዕቃውን ብዛት ወይም መጠን እንደ አስፈላጊነቱ 20 በመቶ የጠቅላላ ዋጋ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር: - 0116184310/97 እና 0464413415 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ

 

 

 

Save Tender