ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ
ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት |
የንብረቱ አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||
| ዞን | ወረዳ | ቀበሌ |
ኢ1157/441/2010 |
150 ሄክታር |
የቡና እርሻ | 26,465,788.70 | ቀን | ሰዓት | ||||
| 1 | ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ባልቻ |
ኮዶ ኮፊ አግሮ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ሸካ |
ማሻ |
ኡዋ
|
28/12/2018 ዓ.ም
|
4:00- 6:00
|
||||
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም በተዘጋጀ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነወ።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-704953 ወይም 0111-704038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
