Tender Detail

Tender Details


  አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


  አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት
ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ/ወረዳ
1 ጌታሲል ተስፋሁን ካሜሮን አቬኑ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት  ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) አ.አ ለሚ ኩራ 08 AA000060809925020103 171.21 12,013,292 21/12/18  

4፡00-5፡00

2 ሄሉያ  ትሬዲንግ ሃላ.የተ.የግ.ማህበር 22 ማዞርያ ዳና ሂብሮ ለመኖርያ ቤት G+2 ያላለቀ አ.አ የካ 12 AA000051207801 704 41,926,435 21/12/18 5፡00-6፡00
ፌደሳ ወዴሳ ለመኖርያ ቤት ሻኪሶ     WBILM/SH/240/0112 200 1,644,000 21/12/18 8፡00-9፡00
ፌደሳ ወዴሳ ለመኖርያ ቤት ሻኪሶ     WBILMSH/105/012 500 2,774,400 21/12/18 9፡00-10፡00
3 መልከጻዲቅ ገበየሁ አብዋሬ ገበያ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት አራብሳ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 651/44 አ.አ ለሚ ኩራ   AA0000611024136510444 54.33 4,002,328  

 

26/12/18

 

5፡00-6፡00

4 ተገኝ ታፈሰ አረካ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት አረካ     አማ/643/99 250 1,500,000 21/12/18 5፡00-6፡00
5 ገመቺስ አበበ ፒያሳ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሰንዳፋ     597/788/2001 160 1,522,959 21/12/18 5፡00-6፡00
6 መቅድም ወርቁ አቃቂ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት(ቢሾፍቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 3/23 ቢሾፍቱ ጨለለቅ   DA/LB/B3/4TH/R23 66.67 2,000,100 22/12/18 5:00-6:00

 ማሳሰቢያ፡

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከላይ በተራ ቁጥር 1 -3 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል።ከተራ ቁጥር 4-6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
  • ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ፡፡- 22 ማዞርያቅርንጫፍ 011-1154-14-57፣አብዋሬ ገበያ ቅርንጫፍ 011-126-01-34፣ ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29፣ አረካ ቅርንጫፍ 046-552-13-20፣   ፒያሳ ቅርንጫፍ 0111-11-94-54 ፣   አቃቂ ቅርንጫፍ 0114-34-07-23 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
  • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  

                                                                   አዋሽ ባንክ

Save Tender