Tender Detail

Tender Details

  • Company ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 0948818283/0911245219
  • Website
  • Deadline10 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-08-10 10:30:00
  • Categories Water Well Drilling

ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተከርስቲያን ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


300ሜትር ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

1.     ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተከርስቲያን ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ለሆነም ከዚህ በታች የተገስጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማራቾች በጨረታው መወዳደር ይችሳሱ።

2.     ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈታድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግሰት የአቅራቢዎች የአገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው ::

3.     ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸውን ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ ኦሪጂናል እና ኮፒ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ብር 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) 90 (ዘጠና) ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንከ ከፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተከርስቲያን ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው።

6.     ጨረታው ነሀሴ 4 ቀን 2018 . ከቀኑ 400 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሀሴ 4 ቀን 2018 . ከረፋዱ 430 ላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቢሮ ይከፈታል።

7.     ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ

8.     የተጠበቀ ነው::

9.     ተጫራቶች ተጨማሪ መረጃ ማግኘትከፈለጉ በስልከ ቁጥር 0948818283/0911245219 መደወል ይችላሉ።

 

ፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

 

✨ messages.ai_summary
- Drilling of a 300-meter-deep drinking water well for Lafito Debre Tiguahan St. Michael Church in Addis Ababa. - Bid documents cost 500.00 ETB (non-refundable); bid security is 20,000.00 ETB valid for 90 days. - Submission deadline and bid opening date: 2026-08-10 (Nehase 4, 2018 E.C.). - Bidders must have a renewed trade license, paid current taxes, be registered in the government suppliers/service providers list, and be VAT registered.
Save Tender