Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
  • Address አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-56-98-69
  • Websitehttps://press.et/
  • Deadline12 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-12 10:30:00
  • Categories Printing And Publishing , Machinery , Office Machines And Computers

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜን በ7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ለማራዘም ወስኗል፡፡


የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢፕ. 001/2018

 

የግዥው ዓይነት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ ህትመት እስከ ድህረ ህትመት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በጨረታ ቁጥር 001/2018 ለማተሚያ ማሽን (Printing Machine) ግዥ ያወጣውን ዓለም አቀፍ ጨረታ በተመለከተ፣ ከተወዳዳሪዎች በቀረበ የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄ መሠረት፣ በሕግና በግዥ መመሪያዎች መሠረት ገምግሞ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜን 7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ለማራዘም ወስኗል፡፡

የተሻሻለ የጨረታ መርሃ ግብር

የቀድሞ የጨረታ ማስገቢያ ቀን: ሐምሌ 29 ቀን 2018 .

አዲስ የጨረታ ማስገቢያ ቀን ነሐሴ 6 ቀን 2018 . ከረፋዱ 400 ሰዓት

የጨረታ መከፈቻ ቀን: ነሐሴ 6 ቀን 2018 .. ከረፋዱ 430 ሰዓት

ቦታ: የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ፡፡

ከላይ ከተገለጸው የጊዜ ማራዘሚያ በስተቀር፣ በመጀመሪያው የጨረታ ሰነድ የተመለከቱ ሁሉም መስፈርቶች፣ የቴከኒከ መግለጫዎች፣ የውል ሁኔታዎች እና ሌሎች ድንጋጌዎች ሳይቀየሩ በሙሉ ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

 

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Press Agency has extended the bid submission period by 7 consecutive days for its international tender (Ref. No. 001/2018) for the procurement of printing machines, from pre-press to post-press. The new submission deadline is Nehase 6, 2018 E.C. (August 12, 2026) at 4:00 in the morning, with bid opening the same day at 4:30 in the morning at the Agency's Supply Department; the previous deadline was Hamle 29, 2018 E.C. All other terms, technical specifications, and conditions remain unchanged.
Save Tender