Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidama Construction Works Corporation (የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን) (ሲኮስኮ)
  • Address ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916071539
  • Website
  • Deadline13 Aug 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-08-14 09:30:00
  • Categories Water Well Drilling

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለገመጦ ጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት ጉድጓድ የማበልጸግ ፓምፕ ቴስት/ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018

 

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለገመጦ ጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት ጉድጓድ የማበልጸግ ፓምፕ ቴስት/ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቶች

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው

2. ቫት የተመዘገቡ

3. በጨረታ ለመሣተፍ ከገቢዎች ፍቃድ ያላቸው

4. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል

የጨረታ ሰነደ የሚሸጥበት ጊዜና ቦታ፦

1. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሂሳብ ቁጥር 1000604259658 በኢትዮጲያ ንግድ ባንከ ገቢ በማድረግ የንግድ ፍቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ ሲዳማ ኮንስትራከሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ሀዋሳ ከአዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ጊዮርጊስ / አጠገብ ከሚገኘው ግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት ቢሮ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላሉ፡፡

ጨረታው የሚከፈትበት እና ሰነዱ የሚቀርብበት ጊዜ፦

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 እስከ 1100 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ::

2. በማግስቱ 12ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

3. ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይከፈታል::

የጨረታ ዋስትና

1. ማንኛውም ተጫራች 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ከስድስት ወር ያላነሰ ጊዜ ያለው በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድቦንድ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

የጨረታ ሠነድ አስተሻሸግ ሁኔታ

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ የልዩ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነትና የታከስ ከፍያ ማረጋገጫ ሰነዶች በጨረታው ለመሳተፍ ከገቢዎች የተሰጠ ማስረጃ እና የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተደገፈ CPO/ ከኦርጂናል የዋጋ ማቅረቢያ ጋር በአንድ ላይ በሰም ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡ ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

2. ቴከኒካል ዶክመንት አርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ይህንን አስተሻሸግ ዘዴ ያልተጠቀመ ተጫራች ከጨረታው ይሠረዛል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916071539/0911806709 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ሲኮስኮ)

✨ messages.ai_summary
- Sidama Construction Works Corporation (SikOSCO) invites national open tender No. 05/2018 for well equipping pump test work under the Gemeto deep water well drilling project, in the Sidama region. - Bid documents cost a non-refundable 300.00 ETB. Documents are submitted on the 11th day from the announcement date, and bids are opened on the 12th day; the stated submission deadline is 2026-08-13 and opening date is 2026-08-14. - Bidders must hold a renewed legal license in the field, VAT registration, a tax clearance certificate for tendering, and evidence of good work performance. - A 2% bank-guaranteed CPO or an unconditional bid bond valid for at least six months must be submitted with the price proposal.
Save Tender