Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline01 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00 (ሦስት መቶ ብር)
  • opening dateበዚያው ዕለት 4፡05 ሰዓት
  • Categories Construction Equipment And Machinery , Stationery Materials , Construction Materials And Raw Materials , Sanitary Ware

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ምድብ 1 አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች

ምድብ 2 የጽዳት ዕቃዎች

ምድብ 3 ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1.     በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብርከፋይነት ሰርተፍኬት (TIN No) ያላቸው::

2.     የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና የጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከሀገር ውስጥ ገቢ /ቤት የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.     ተጫራቾች ለምድብ 1 ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ለምድብ 2 ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ) እና ለምድብ 3 ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ) የጨረታ ማስከበሪ (Bid Bond) ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 26/12/2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ጨረታው በዚሁ ቀን 26/12/2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 405 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል፡፡

7.     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ከፍል ቢሮ ቁጥር 11 መውሰድ ይችላሉ፡፡

8.     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ ናሙና የማቅረብ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ-- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- 0115525405/0115513288

.ሳ.ቁ 3375 አአ

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

✨ messages.ai_summary
- The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) invites open tender, notice no. 02/2019, for office and maintenance supplies in three lots: Lot 1 – consumable stationery; Lot 2 – cleaning supplies; Lot 3 – construction materials for maintenance. - Bids must be submitted in a sealed envelope by 26/12/2018 (Ethiopian calendar) at 4:00 AM to office no. 602; opening will take place the same day at 4:05 AM. - Bid documents cost a non-refundable 300 ETB per lot. Bid bonds are 50,000 ETB (Lot 1), 40,000 ETB (Lot 2), and 30,000 ETB (Lot 3), or a bank-confirmed CPO. - Bidders must hold a valid trade license with current tax payment and TIN certificate, be registered in the Ministry of Finance supplier list, be VAT-registered, and submit samples for each lot.
Save Tender