Tender Detail

Tender Details


ተደራሽ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህብረት ስራ ማህበር ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር በአስቸኳይ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


አስቸኳይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ተደራሽ ቁጠባና ብድር /የተ/የህብረት ስራ ማህበር ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር በአስቸኳይ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. ቋሚ ዕቃዎች

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይፈልጋል፡፡

1.     አግባብነት ያለ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣

2.     አገባብነት ያለው ሕጋዊ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

3.     የተጨማሪ እሴት ታከስ፣

4.     የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤

5.     ግብር የከፈሉና እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም አዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስከርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ቫት ተመዝጋቢና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው:: ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በህብረት ሥራ ማህበሩ ዋና ቢሮ በመገኘት ለሙሉ ሰነድ 500 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መወሰድ ይችላሉ፣

6.     ተጫራቾች እያንዳንዱን ዕቃ የሚሸጡበትን ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ ፊርማ ማህተም እና አድራሻቸውን በመጥቀስ በታሸገ ፖስታ ዋናውን እና ኮፒውን 2 ፖስታ በማድረግ ሙሉ አድራሻቸውንና የጨረታውን አይነት በመጥቀስ በህብረት ሥራ ማህበሩ ዋና ቢሮ ፋይናንስ ከፍል ገቢ ማድረግ አለባቸው

7.     ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡

8.     ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ 6ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጐ 6ኛው የስራ ቀን 4 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

1.     9, አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡ ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9.     በጨረታ ለቀረቡት እቃዎች ናሙና የሚቀርብባቸው እቃዎች የማወዳደሪያ ሰነዱ ላይ በተገለፀው እስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህ ሆኖ ካልተገኝ ተጫራቹ ከጨረታው ውጪ ይደረጋል፡፡

10.                        የውል ማስከበሪያ 10% ከጠቅላላ ዋጋው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

11.                        ለጥቃቅንና አነስተኞች የግዥ መመሪያ በሚፈቅደው መሰረት ልዩ አስተያየት ይደረገላቸዋል፡፡

2.     አድራሻአራት ኪሎ አሮጌው ፖስታ ቤት 1 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 7078

 

ተደራሽ ቁጠባና ብድር /የተ/የህብረት ሥራ ማህበር

✨ messages.ai_summary
- Urgent open tender by Tedarash Saving and Credit Cooperative Society for permanent electronic office equipment: printers, laptops, and desktop computers (Lot 1: permanent items). - Bid documents are available for 500 ETB within 5 consecutive working days, including Saturday; bids close on the 6th day at 4:00 and open on the 6th working day at 4:30. - Eligibility requires a valid renewed trade license, business registration certificate, VAT and taxpayer registration certificates, and proof of registration with the Ministry of Finance/Economic Development or Addis Ababa Finance and Economic Development Bureau. - Bidders may bid for all or part of the items; a 10% contract performance security applies, and samples must match the specifications in the tender document.
Save Tender