የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ መሰረት ገዝቶለት የነበረውን እና ከታች የተዘረዘረው የእርሻ መሳሪያ ግዴታቸውን በመወጣት ባለመቻላቸው ከአቶ አዱኛ ተስፋ መልሶ በመረከብ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ መሰረት ገዝቶለት የነበረውን እና ከታች የተዘረዘረው የእርሻ መሳሪያ ግዴታቸውን በመወጣት ባለመቻላቸው ከአቶ አዱኛ ተስፋ መልሶ በመረከብ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተከራይ ስም |
በጨረታ የሚሸይዉ/የሚከራየዉ ንብረት የሚገኝበት ቦታ |
የንብረቱ ዝርዝርና እይነት
|
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ /በብር/ |
የጨረታ እይነትና ደረጃ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን ሰዓትና ቦታ |
|
1 |
አዱኛ ተስፋዬ |
ሸገር ከተማ አስተዳደር፥ ገላን ክ/ከተማ አትላስሪዞርት ወረድ ብሎ፥የኢትዩጵያ ልማት ባንክ መጋዘን ግብ ዉስጥ |
1. Tractor: (Brand: CASE IH-FARMALL noJX: Model: TTF 8045250.313T; Engine Type: 37 Origin: Turkey, year 2023: Condition: Good); Needs Repair & Maintenance, 2. Disc Plough (Brand: OTOMA; Model: O/QD70/E: 4 Discs)---ብዛት1
|
5,193,750.00 |
የመጀመሪያ ድርድር ጨረታ |
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00-6፡00ቦታብሎ፥የኢትዩጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አድስ አበባ ዲስትሪክት ሜክስኮ አልሳም ጨለለቅ ህንጻ 2ኛ ፎቅ በሚገኘዉ ብሮ፥ |
1. ከላይ የተገለፀውን ንብረት መግዛት ወይም መከራየት የሚፈልግ እካል (ግለሰብ፣ ተቋም ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማሀበራት) የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25 በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) በኢትዮጵያ ልማት ባንከ ስም በማዘገጀት በዲስትሪከቱ በተዘጋጀው ሰነድ መሰረት የሚገዙበትን ዋጋ እና የግገር ሁኔታ በመግለፅ በፖስታ በማሸግ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ገቢ መደረግ ያለበት ሲሆን ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት ውድድሩ ይከፈታል።
2. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ይከፈታል፤
3. ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች:-
3.1. ቀሪውን ገንዘብ ተእታን ጨምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡የጨረታ አሸናፊው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፤
3.2. ንብረቱን ከመረከቡ በፊት በዘርፉ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማቅረብ ወይም መንግስት ከንብረቶቹ የሚፈለገዉን የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ መክፈል ግደታ አለበት፥
4. ንብረቱ በባንኩ ማሽነሪ ዱቤ ግዥ እና መሰረት የመከራየት ዕቅድ ያለዉ ተጫራች፥
4.1. የባንኩን የማሽነሪ ኪራይ መሰረት ስለማሟላት በቅድሚያ ማረጋገጥ ይኖርበታል፥እንድሁም በባንክ ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት የሚያከናውነው የፕሮጀከት ጥናት የሚቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን የማሟላት ግዴታ አለበት፤
4.2. በባንኩ አሰራር መሰረት የሚጠበቅበትን ቅድሚያ ከፍያ በ15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በመከፈል የባንኩን የማሽነሪ ዱቤ ግዢ እና ኪራይ መስፈርት በማሟላት ውል መፈጸም ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፤
5. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ (CPO) በባንኩ ማህተም ተረጋግጦ ይመለስላቸዋል፤
6. ስለ እያንዳንዱ ንብረት ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንጻ 2ኛ ወለል ላይበሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪከት ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር+251-11-558-6175 /091-74-35 02 በስራ ሰዓት ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፤
7. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ጋር በመነጋገር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መመልከት ይችላሉ፤
8. የጨረታው አሸናፊ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ የካፒታል ዕቃውን ለማስተዳደር ማለትም የመጠለያ ኪራይ፣ የጥበቃ ከፍያ እንዲሁም ተያያዥ ወጪዎችን የመሸፈን ግዴታ አለበት፤
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዩጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት
