ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/037/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው
ስም |
የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጁ መነሻ
ዋጋ በብር |
የሐራጁ ቀንና
ሰዓት |
||||
| አድራሻ | የንብረቱ ዓይነት | የንብረቱ ዝርዝር | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) | ||||||
| 1 | የደስታ ቡና ትሬዲግ ኃ/የተ/
የግል ማህበር |
ተበዳሪው | ቦሌ | አዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7 | የመጋዘን ህንፃ ከነ ቡና ማጠቢያና ማበጠሪያ ማሽኖች (Coffee Cleaning & Grading Plant) ጋር | የመጋዘን ህንፃ | በቀድሞው AA00007070584 ወይም በአሁኑ AK1041806211394041818 | 1,394 | 53,260,715.45 | 27/12/2018 ዓ.ም
ከ4:00-6:00 ሰዓት |
| 2 | ማሞ ካቻ ኃ.የተ.የግል ማህበር | የቡና ማበጠሪያ ማሽን | — | — | 16,218,513.27 | 27/12/2018 ዓ.ም
ከ4:00-6:00 ሰዓት |
||||
| 3 | ሳን አኳፈር ኃ.የተ.የግል ማ. | ተበዳሪው | ሾላ ገበያ | አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 | ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል | B+G+M+6+T በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ | ቦሌ12/41/7/4/252544/255520/02 | 250 | 28,511,956.47 | 28/12/2018 ዓ.ም
ከ4:00-6:00 ሰዓት |
| 4 | አበራ ካሳ
|
ተበዳሪው | ባህር ዳር | ባህርዳር ከተማ፣ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ | ለጋራዥ አገልግሎት የሚዉል | B+G+4 በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ | 28377/03 | 700 | 18,000,000.00 | 28/12/2018 ዓ.ም
ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸውየመንግስትክፍያዎች የመክፈል ግዴታአለበት፡፡
- በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡
- በተራ ቁጥር 4 ለተጠቀሰው ንብረት ሀራጅ የሚካሄደው በባንኩ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ ለሌሎቹ ግን በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ነው፡፡
- ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
