Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 047-221-62-87
  • Website
  • Deadline15 Aug 2018, 9:45 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100 /አንድ መቶ ብር/ (የማይመለስ)
  • opening dateበዚያኑ 4:00 ሰዓት
  • Categories Jewelry

የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ በግልጽ ጨረታ መሸጥ


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 09/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም:-

  1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 08/12/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
ተ.ቁየቅ/ጽ/ቤቱ ስምየጨረታው አይነትየንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀንየጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤትግልጽ ጨረታ02/12/2018 እስከ 08/12/2018 ዓ.ምነሐሴ 09/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጋምቤላ/ጉ/መቅ/ጣቢያ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 047-211-62-87 / 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Jimma Customs Branch Office invites eligible bidders for the open tender sale of various abandoned, confiscated, and illegally trafficked silver jewelry, to be sold in their current condition. Bidders must present a renewed trade license, tax identification number, and a clearance certificate proving current tax payment. The non-refundable bid document costs 100 ETB, and a C.P.O bid bond of 5% is required. Bid documents are available from 02/12/2018 until 08/12/2018 E.C.; bids close at 3:45 on Nehase 09/2018 E.C. and open at 4:00 the same day at the Jimma Customs Branch Office.
Save Tender