Tender Detail

Tender Details


በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0016/2018

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0016/08 24/10/2018 የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች እና ከቨሮች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፡የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ የመሬት ምንጣፍ፣ ኮስሞቲከስ እና መዋቢያዎች እና የንፅህና መጠበቂያዎች፡ የስፖርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርትፈሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል:: ስለዚህ በጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፣

1.        የታደሰ በዘርፉ የፀና የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል::

2.        ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው::

3.        በሐራጅ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመከፈል በመግዛት 7/10/2018 . ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1:30 እስከ 600 ከሰዓት 8:30 ሰዓት እስከ ቀኑ 1200 ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ 200 ሰዓት እስከ ቀኑ 600 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል፡፡ ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡

4.        ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ነው::

5.        ለሐራጅ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡

6.        ተጫራቾች በሐራጅ ጨረታ ለመጫረት ለኮዱ የተቀመጠ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበረያ (CPO) በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ በድሬዳዋ ጉምሩከ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሠራት ይኖርባቸዋል፡፡

7.        በሐራጅ ጨረታ ለወጡት ለእያንዳንዱ ኮዶች በጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሠራት ይኖርባቸዋል፡፡

8.        የሐራጅ ጨረታ ለሚካሄደው በማስታወቂያ መሰረት በዕለቱ ጠዋት 200 ሰዓት ምዝገባ ጀምረን እንደተጠናቀቀ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ ጨረታው

ይጀምራል::

9.        በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፈለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

10.      አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደሩበትን ዕቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡

11.      ከላይ በተራ ቁጥር ላይ በተገለፁት ቀናቶች ውስጥ ከፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒአ ለባለሥልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል፡፡

12.      የጉምሩክ ኮሚሽን //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0915460970 (0912885746) መደወል ይቻላል፡፡

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት

Save Tender