በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ 200 ቶን ቁርጥራጭ ብረታብረት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፦ አግጨ / 001/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም
1 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ 200 ቶን ቁርጥራጭ ብረታብረት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
2 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ60 ቀን የባንከ ዋስትና BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብርከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ክሊራንስ ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::
ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 አስራ አምስት) ቀን አየር ላይ ውሎ በአስራ ስድስተኛ ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን መከፈቻ ትከከለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
4 ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትርበሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡00- 6፡00፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
5 የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተው -:-
1.1. እሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትርከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንፃ አንደኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 1371/103 ውስጥ፡፡
ስልክ ቁጥር TC: 09-91-14-94-85 ወይም 09-86-86-27-66
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
6 ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለዕያንዳንዱ ሎት የማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. የዕቃው ርከከብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪ ቢሮ ነው::
8. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ነው::
9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለ28 ቀናት ነው፡፡
10. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ……አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ
Tel-0940209464......Tel: 09-91-14-94-85 ወይም09-86-86-27-66
ሀይል ውሃ………………….. አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ……አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
