Purchase of printing machine inks and chemicals
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፣ ሜልባ/ብ/ገ/m/002/2019
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ ኢማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ ቀለሞችን ኬሚካሎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የእቃው ዓይነት | መሰኪያ | ብዛት | የጨረታ ማስያዣ መጠን | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መከፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | Ink- Cyan (for Cromoman/coldest Ink) | Barrel | የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን ከ 500,000.00 ብር ያልበለጠ | 26/12/2018 ከቀኑ 9:00 | 26/12/2018 ከቀኑ 9:10 | |
| 2 | Ink- Magenta(for Cromoman/Coldset Ink) | Barrel | ||||
| 3 | Ink- Yellow(for Cromoman/Coldset Ink) | Barrel | ||||
| 4 | Ink Black for Cromoman/Coldset Ink) | Kg | ||||
| 5 | Golden ink(for sheet feed sakurai) | Kg | ||||
| 6 | Silver Ink(for sheet feed sakurai) | Kg | ||||
| 7 | Green ink(for sheet feed sakurai) | Kg | ||||
| 8 | Varnish Ink (Japan) | Litre | ||||
| 9 | Plate Cleaner | Litre | ||||
| 10 | Gum | Litre | ||||
| 11 | Smash | PCS | ||||
| 12 | Liquid Cola | Litre | ||||
| 13 | Roller Washer | Litre | ||||
| 14 | Developer | Litre |
በዚህ መሰረት፡
- በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች አግባብነት ያለው የ2018 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታከስ ከሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ምዝገባ (suppliers list) ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ዋና ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ መ/ቤት የግዥ ዳይሬከቶሬት 2ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ9ዐ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዋናውንና ቅጅ በተለያየ ፖስታ በማሸግና ሁሉንም በአንድ ላይ በሚይዝ በሰም በታሸገ ፖስታ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተበሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ በአከሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት 2ኛ ህንጻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መከፈቻ ተበሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
- አከሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ : ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
ቦሴ ሚካኤል ኢጃ ዲቬሱፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ
ለተጨማሪ ማብራርያ ስ.ቁ.+2510118550083-/+251911968780
ፊንፌኔ/ኢትዮጵያ
ሜስባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሲሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Melba Printing seeks bids for printing machine inks and chemicals, including cyan, magenta, yellow, black, gold, silver, green inks, varnish, plate cleaner, gum, and more. Bidders need a valid 2018 trade license, business registration, VAT certificate, tax clearance, and supplier registration.
