Tender Detail

Tender Details

  • Company የስደተኞችና ተመሳሾች አገልግሎት ሰመራ ቅ/ፅ/ቤት
  • Address SIMERA ETHIOPIA, Phone: +251923966445 ወይም 251966016656
  • Website
  • Deadline20 Aug 2018, 11:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200/ሁለት መቶ ብር/ (የማይመለስ)
  • opening dateበዕለቱ ከቀኑ 9፡30
  • Categories Other , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

የተለያዩ ዕቃዎች (የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ፣ የፈርኒቸር፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ ቦንዳዎች እና ሌሎችም) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ


ዕቃዎችን ስመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ሠመራ/ስተአ/003/2018

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሰመራ ቅ/ፅ/ቤት በሚገኘው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የግንባታ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒከስ፣ የፈርኒቸር ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ ቦንዳዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የቅ/ፅ/ቤቱ ባወጣው የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች:-

  1. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የሽያጭ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ሰመራ በሚገኘው የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅ/ፅ/ቤት ቅጥር ግቢ ፋይናንስ ቢሮ በመገኘት እና ክፍያ በመፈጸም ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ከነሐሴ 05/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6.30 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡
  2. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ለስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሰመራ/ቅ/ፅ/ቤት/ Refugees and Returnees Service /በሚል የተዘጋጀ የከፍያ ማዘዣ /CPO/ የባንክ ዋስትና /Bank Gurantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራጭ ከነሐሰ 05/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ሰመራ በሚገኘው ቅ/ፅ/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ዕቃዎቹን መመልከት ይችላል። ቅዳሜና እሁድ የስራ ቀናት አይደሉም።
  4. ጨረታው ሰመራ በሚገኘው የቅ/ፅ/ ቤት ቅጥር ግቢ የሚካሄድ ሲሆን የጨረታው ሳጥን ነሐሴ 14 ከቀኑ 5፡30 ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ተጫራቶች ለጨረታው ያሰያዙት ሲፒኦ ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቶች ያሰያዙት የጨረታ ዋሰትና በ3 ቀናት ውሰጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  6. ተጨራቶች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ወይም በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዎችን መረከብ አለባቸው::
  7. በተራ ቁጥር 6 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረገ ተጨራች ለጨረታው ማስከበርያ ያስያዘው ሲፒኦ ለቅፅ/ ቤቱ ገቢ በማድረግ የተሻለውን አማራጭ የመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ቅ/ፅ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251923966445 ወይም 251966016656 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሰመራ ቅ/ፅ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for the sale of various items (construction materials, electronics, furniture, used tires, water equipment, bonds, and others) as-is, by the Refugees and Returnees Service, Semera Branch Office. Bidders must purchase tender documents and provide a 2% bid security.
Save Tender