Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline08 Oct 2018, 5:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200 Birr (non-refundable)
  • opening dateጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

Extension Aluminum Ladder (9m)


የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ተቀጣጣይ አልሙኒየም መሰላል 9 ሜትር (Extension Aluminum Ladder (9m)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286845) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ ለማግኘት www.afrotender.com, www.extratenders.com.et www.2merkato.com
  • በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.Jsp?Ouid=0EED8A048857259C
  • ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et www.2merkato.com

ጨረታው ከነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

ማንኛውም ተጫራች እስከ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 207 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ -

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom seeks qualified bidders to supply 9-meter extension aluminum ladders via open tender. Interested organizations must obtain tender documents and submit bids; partial bidding is not allowed.
Save Tender