Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
  • Address በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0462125847
  • Website
  • Deadline26 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00(አ ንድ መቶ ብር)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 10 ቀን ቆይቶ በ 11 ኛው ቀን 08፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Printer And Photocopy Machine

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
-የተለያያ ጽ/መሣሪያዎች
-ፅዳት ዕቃዎች
-ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ቀለሞችን
በዚሁ መሠረት፦
1. የንግድ ፍቃዳቸው የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2018 ዓ/ም ያሳደሱ የግብር ከፋይመለያ ቁጥር ያላቸው፣
2. ተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡ ጨረታውን በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ በማቅረብ ለግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 27 መግዛት የሚችሉ።
3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፣ ሆኖም በሂሳብ ስሌት ምርመራ የተገኘው የጨረታ ዋስትና ከቀረበው ዋጋ በታች ሆኖ ከተገኘ ከጨረታ ውጪ ያስደርጋል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለእያንዳንቸው አንድ ኦርጂናል ሁለት ኮፒ ለየብቻው በታሽገ ኤንቨሎኘ ማቅረብ አለባቸው በመሆኑም ከዚህ በላይከተገለጸው ውጪ የሚያቀርቡ ከውድድር ወጪ ያስደርጋል።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ በተጠየቀው መሠረት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፤
6. ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ የግ/ፋይ/ንብ/አስ⁄ ዳይሬከቶሬት ግዥ ከፍል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በማስገባት በተጠቀሰው ሰዓት ይታሸጋል፤ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ይከፈታል።ዘኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሠነዳቸው ላይ የድርጅቱ ስምና ማህተም ስልክ ቁጥራቸው በግልጽ የሚታይ መሆን አለበት።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
-ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 0462125847 ይጠይቁን።


ሲ/ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ

✨ messages.ai_summary
The Sidama National Regional State Health Bureau seeks bids for the supply of various office items, including stationery, cleaning supplies, and printer/photocopier consumables. Eligible bidders must hold a valid trade license, tax clearance, and VAT registration.
Save Tender