Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline30 Aug 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00(አምስት መቶ ብር)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 15 ቀን ቆይቶ በ15 ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ የሲቲፒ ፕሌቶች፣ የልብስ ሳሙና፣ የእጅ/የገላ ሳሙና፣ ኦሞ፣ የመጸዳጃ ሶፍት እና ፈሳሽ ሳሙና/ላርጎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የሀገር ውስጥ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ


ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ የሲቲፒ ፕሌቶች፣ የልብስ ሳሙና፣ የእጅ/የገላ ሳሙና፣ ኦሞ፣ የመጸዳጃ ሶፍት እና ፈሳሽ ሳሙና/ላርጎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስከር ወረቀት፣ የንግድ ሰርቲፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 በመከፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንከ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ የባንክዋስትና በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ዶከመንቶቻቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅቶ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ በድርጅቱ የግዥ ከፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
5. ተጫራቾች ለሚሳተፉበት እቃ ለጥራት ሙከራ የሚሆን ናሙና አስቀድሞ ወይም ጨረታው በሚከፈትበት እለት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. ጨረታው በ15ኛ የስራ ቀን ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት በ3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አድራሻ ይከፈታል።
7. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ኃ.የተ.የግ.ማህበር



አድራሻ ፡- 01115 15 50 05/0115 51 88 72
ፋክስ .... 0115 51 86 96
ፖ.ሳ.ቁጥር………2365
ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
አዲስ አበባ


ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

✨ messages.ai_summary
Bole Printing Enterprise seeks bids to procure various cleaning supplies, including CTP plates, laundry soap, hand/body soap, Omo, toilet soft, and liquid soap (Largo). Bidders must hold a renewed trade license, tax ID, VAT registration, and business certificate, and submit samples for quality testing.
Save Tender