Tender Detail

Tender Details


እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች  በጨረz አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ

በድጋሚ የወጣ ጫረz ማስzወቂያ

ቀን 14/12/2018 ዓ.ም

እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች  በጨረz አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-በጨረzው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት፡-

  1. ሞተርሳይክሎች በሚገኘው ዋና ጽ/ቤት ጀርመን አደባባይ መካነእየሱስ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ በሚገኘው ሕንፃ ሥር በመገኝት 17/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ እእስከ 27/12/2018 ዓ.ም ድረስ ማየት ይችላሉ፡፤
  2. ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔzየያዘውን ሰነድ በተራ ቁጥር አንድ ከተጠቀሰው ዋና ጽ/ቤት ሒሳብ ክፍል የማይመለስ ብር00 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል ከ17/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጫረzመነሻ ዋጋ 25% (ፐርሰንት ) የጨረz ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መከኒሣ ቅርንጫፍ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
  4. ጨረzው 27/12/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዛው ዕለት ከ4፡30 ጀምሮ የሚከፈት ሲሆን የጨረzው ሰነድ ተጫራጮች ወይም የሰነድ  ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋና መሥሪያ ቤት አዳራሽ ቢሮ ይከፈታል፡:
  5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-3699604 በመደውል ወይም ከላይ በተገለፀው አድራሻ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  6. የጨረz አሸናፊው የሆነ ግለሰብ ወይም ድርጅት ለጨረz ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፐኦ zሳቢ ተደርጎ ቀሪውን ገንዘብ በ5 ቀናት ወስጥ ገቢ የማድረግ ግዴz አለበት፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender