Tender Detail

Tender Details


የሲ.ኤም.ሲ ሰንሻይን ቁ2 የመኖሪያ መንደር የጋራ ህንፃ ቤቶች ከብሎክ 49-114 የቤት ባለቤቶች ማህበር የአፓርትመንቱን መግቢያ በሮች፣ ቡዞች ፣የጥበቃ ቤቶች፣ የሽቦ አጥር እና የማስታወቂያ ቦርድ በጥራት እና በተገቢው የቴክኒክ መስፈርት ብቁ በሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈሌጋል፡፡


የሲ.ኤም.ሲ ሰንሻይን ቁ2 የመኖሪያ መንደር የጋራ ህንፃ ቤቶች ከብሎክ 49-114 የቤት ባለቤቶች ማህበር የአፓርትመንቱን መግቢያ በሮች፣ ቡዞች ፣የጥበቃ ቤቶች፣ የሽቦ አጥር እና የማስታወቂያ ቦርድ በጥራት እና በተገቢው የቴክኒክ መስፈርት ብቁ በሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈሌጋል፡፡

ተ.ቁ የሥራ መግለጫ
1 በር አንድ 80/በ80 በሆኖ ፍሬም ዉስጡ 60/40 እንዲሁም ቲክነሱ 2ሚ በሆነ ብረት እና በሁለቱም ሳይድ ኮለን

ያለዉ ቁመቱ 3.20 ሜትር ስፋቱ 40 በ40 የሆነ እና የእግረኛ በር 3 ሜትር በ 1 በሜትር  ያለዉ 70 ሴንቲ ሜትር ወደ ታች ተቀብሮ የሚተከል የተከፋቹ ቁመት 3 ሜትር   የሁለቱ በር ተከፋች  ስፋት 4.5 ሜትር

2 በር ሁለት 80/በ80 በሆነ ፍሬም ዉስጡ 60/40 እንዲሁም ቲክነሱ 2ሚ በሆነ ብረት ቁመት 3 ሜትር የሁለቱ

ተከፋች ስፋት 4 ሜትር  ኮለኑ በራሱ  ሊይ ሆኖ በአንዱ ሳይድ 50 ሴ.ሜ ተጨማሪ ተገንብቶ የሚሰራ እና መግቢያ መዉጫዉ  ላይ ራምፕ  የሚሰራ

3 በር ሶስት 40/በ40 በሆነ ፍሬም ዉስጡ 30/20 እንዲሁም ቲክነሱ 2ሚ በሆነ ብረት ቁመት 3 ሜትር የሁለቱ

ተከፋች ስፋት 3.50 ሜትር ኮለኑ ባለበት ሆኖ ትርፉ  1.5 ሜትር ለሁለት ተካፍሎ  በሩ ይገጠማል እንዲሁም  የእግረኛ

በር 1 ሜትር በ ሜትር የሚሰራ

4 የጥበቃ ቤቶች ብዛት 3 የሚሰሩበት ማቴሪያሌ በ48 ltz ቁመቱ 2.40 ስፋቱ 1.50በ2.25 ከመሬት አንድ ሜትር ወደ

ሊይ በለበር ላሜራ በ4m  መስታወት 60በ60 ወደ ዉጭ ተከፋች ከንቹ በማይታይ ጣራዉ በኤጋ ቆርቆሮ  በኮንክሪት ሙሌት

5 የሽቦ አጥሩ በሜሽ ቋሚ ባለ2 RHS ብረት በ 2.5 ሜትር ስፋት ማገሩ 30 በ 20  ጋሌባናይዝድ  ሮሌ
6 የቡዝ ሳይዝ ቁመቱ 2.40 ስፋቱ 1.20በ2ሜትር  ኮንክሪት ፕላት ፎርም
7 የማስታወቂያ ቦርድ 2ሜ በ1.5ሜ የማህበሩ መለያ ፁሁፍ  የሚፃፍበት

የሲ.ኤም.ሲ ሰንሻይን ቁ2 የመኖሪያ መንደር የጋራ ህንፃ ቤቶች ከብልክ 49-114 የቤት ባለቤቶች ማህበር

የጨረታ ተጫራቾች መስፈርቶች

  1. የሥራ ዋስትና የባንክ ቼክ ማስያዝ የሚችል
  2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ
  3. ቲን ናምበር ያለዉ
  4. ንግድ ምዝገባ
  5. VAT ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  6. ከጨረታ ሰነዱ ጋር የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
  7. ሙሉ ማቴሪያሉን ግቢ  ዉስጥ  አምጥቶ  መሥራት  የሚችል
  8. በ 1 ወር ከ 15 ቀን ሰርቶ ማስረከብ የሚችል

 ማሳሰቢ ያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን እንቨልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ በግቢዉ ዉስጥ በሚገኘዉ የኮሚቴ ቢሮ በአካል ተገኝታችዉ  እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን፡፡
  2. ተጫራቾች የሥራዉ ቦታዉን  በመጎብኘት  የሥራዉን  መጠንና  ሁኔታ  በማረጋገጥ  ዋጋ እንድታቀርቡ እያሳሰብን  የሚሰሩትን  መግቢያ በሮች፣ ቡዞች ፣የጥበቃ ቤቶች፣ የሽቦ አጥር እና የማስታወቂያ ቦርድ ዲዛይን   ኮሚቴ  ቢሮ  በአካል ቀርባችሁ  ማየት አለባችሁ ፡፡
  3. በተቀመጠዉ መስፈርት ሊሰራ የተስማማዉ  ድርጅት ከተወዳዳሪዎች  ዝቅተኛ ጨረታ  የሚያስገባዉ አሸናፊ  ይሆናል፡፡
  4. ኮሚቴዉ ጨረታዉን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያለዉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
Save Tender