Tender Detail

Tender Details

  • Company በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline31 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • opening date25/2018ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Building Materials , Spare Parts , Consumable Goods , Electronics Materials

የቢሮና የቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የአላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማና መለዋወጫዎች፣ የህንጻ ቁሳቁስ፣ የባህል አልባሳት ግዢ እና የህትመት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ


በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2019በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮና የቤት ቋሚ ዕቃዎች፣አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ኤሌክትሮኒከስ እና የመኪና ጎማዎች፣የመኪና መለዋወጫ፣የህንጻ ቁሳቁስ፣የባህል አልባሳትና የህትመት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

በዘርፉ የታደሠ ንግድ ፈቃድ

2. ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ስራ ፈቃድ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት

4. በመንግስት አቅራቢነት የተመዘገበ

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት ያለው

1. ተጫራቾች በየሎቱ ወይም በሚወዳደሩበት ዕቃዎች 1%የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብለተሸናፊዎች ይመለስላቸዋል፡፡

2. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከአፋር ብ//መንግስት የርዕሰ መስተዳድርጽ/ቤት የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ::

3. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ የሚያቀርበውን የእቃዎች ዋጋ በግልጽና በማያሻማ መልኩ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘ ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ የነጠላ እና የጠቅላላ ዋጋውን ከነቫቱ ሞልቶ ከላይ የተጠቀሱትና ማስረጃዎች አሟልቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ሰመራ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ምድር ላይ በሚገኘው ከፍል ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10ቀናት የሚቆይ እና በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰአት የሚዘጋ ሆኖ በእለቱ ከጠዋቱ 430 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል። ሆኖም ግን የመከፈቻው ቀን በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡ እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምከንያት በሚከፈትበት ጊዜ ሳገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                                                              በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት

 

                                                                                             ሰመራ

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office and household furniture, stationery, cleaning supplies, electronics, vehicle tires and spare parts, building materials, cultural clothing, and printing services. Bidders must hold a valid trade license, VAT registration, and TIN certificate.
Save Tender