Tender Detail

Tender Details

  • Company ለሚኩራ ክ/ከ/ወረዳ 14 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 011-866-04-91
  • Website
  • Deadline04 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 11ቀን ቆይቶ በ 11 ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories General Service Provision , Other , Services

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡-


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ለሚ/ኩ/ክ/ከ/ወ/14/4/ 563/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡-

  • ሎት1፡ የደንብ ልብስ
  • ሎት2፡ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት3፡ የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት4፡ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  • ሎት5፡ ልዩ ልዩ የቢሮ እቃዎች
  • ሎት6፡ የመኪና ጎማ ግዥ
  • ሎት7፡ መስተንግዶና ካፌ አገልግሎት
  • ሎት8፡ የትራንስፖረት አገልግሎት ኪራይ
  • ሎት9፡ የኤሌክትሮኒከስ ጥገናዎች
  • ሎት10፡ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ
  • ሎት11፡ የኪራይ እቃዎች
  • ሎት12፡ ህትመት ስራዎችን
  • ሎት13፡ የግብርና ግብዓቶች
  • ሎት14፡ ለምገባ ሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና የልጆች መጫወቻዎች
  • ሎት15፡ የፈርኒቸር ጥገና

በመጀመሪያ ዙር በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

ተወዳዳሪ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አስባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ/የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው (TIN NUMBER)
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል የካ አባዶ ገደራ ገዛህኝ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን የያዘ የዋጋ ማቅረቢያ ዋናውን እና ቅጅ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በወረዳው ፋ/ፅ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው ሁሉም ተጫራቾች በተገኙበት በወጣ በዘኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በግልፅ ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ለይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈውን ዕቃ የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ የግዥ ቡድን በአካል ቀርበው ውል መግባት አለባቸው፡፡ አሸናፊው ውል ሳይዙ ዕቃ ጭነው ቢመጡ ወደ መጋዝን ማስገባት አይችሉም፡፡
  7. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊውና ለተሸናፊ በእኩል ጊዜ በፁህፍ በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንገልፃለን፡፡
  8. ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-86-60 491 ደውሱ መጠየቅ ይቻላል፤

አድራሻ-
የካ አባዶ ገደራ ገዛኸኝ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ይገኛል።
011 893 18 25

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በስሚ ኩራ/ክ/ከ/ ወረዳ14 ፋይናንስ ፅ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement and rental of various goods across 15 lots, including uniforms, office supplies, cleaning materials, electronics, furniture, vehicle tires, printing, agricultural inputs, and transport/catering services. Bidders must hold renewed trade licenses and VAT registration.
Save Tender